المدة الزمنية 13:4

Amharic Fidel HA HU (ሀሁ የአማርኛ ፊደል)

401 571 مشاهدة
0
760
تم نشره في 2012/11/29

ለህፃን ገብርኤል አበበና ለሀበሻ ህፃናት በሙሉ የተዘጋጀ:: ይህ u-tube- ሲዲ ተዘጋጅቶ የቀረበላችሁ በነጻ ሲሆን፤ ዋናው ኣላማ ግን በዉጭ ሃገር የተወለዱ የሃበሻ ዘርማንዘሮች በቇንቇ እጥረት ማንነታቸዉንና ባህላቸውን አንዳይስቱ፣ ፣በታሪክ ኣመጣጣቸዉን በራሳቸዉ ቇንቇ እንዲያዉቁ፨እንዲማሩ ፣ አገር ቤት ካሉ ወገኖች ጋር መግባባት አንዲችሉ ፣ ብሎም ለእናትና አባቶቻቸዉ ክብርን በመስተት ሙሉ መግባባትን ለመፍተር ሲባል ነው። በተለይ በዚህ አሜሪካን ሃገር የሚታየው አሳፋሪው ነገር አናትና ኣባት ከልጆቻቸው ጋር መግባባት አቅቶአቸው የአሁኑ ትዉሊድ በቋንቋ እጥረት ሲጠፋ ማየቱ ያሳዝናል። ቋንቋ መግባቢያ ነው፤ ሐገርም የጋራ ነው። ከተለያየ ወብሳይት ላይ አግኝተን አቀናበርነው አንጂ፣ ምስጋና የሚገባው ለፊደል ከራጮችና ለሌሎች ፈጠራ ባለቤቶጭ ነው። ህፃናት ስራችን ጥራት የጎደለው ሊሆን ይችላል፣ነገር ግን ሰለዚህ እርማት እየሰጡ አንዲያስተምሩ በት ህትና አንገልፃለን። አናመሰግናለን ። ጥያቄም ሆነ አስተያየት ካለዎት ያለምንም ቅሬታ በስልክ ወይንም ኢሜይል ሊያገኙን ይችላሉ። Originally we prepared this video for our baby Gabriel and so far he seems to be responsive. We then thought it will benefit you too, and decided to post it online and give out copies of cds for no cost to people. It might lack some perfection but at least we tried. As of October, 2012 Gabriel is just 1 year old, and he perfectly responded to this video, we hope with your effort our children may one day be able to speak, read and write it. We thank those people who digitalized Amharic alphabet and posted their fabulous work on the internet; we also like you to thank those who have created the cartoon animations and images used here in this video. Please correct as you teach.

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 0