المدة الزمنية 1:39:37

ለኔ ተዉት ሙሉ ፊልም Lene Tewut full Ethiopian film 2021

بواسطة Sodere TV
551 419 مشاهدة
0
5.5 K
تم نشره في 2021/02/25

Full Amharic Film ለኔ ተዉት ሙሉ ፊልም Lene Tewut full Ethiopian film 2021

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 532
  • @
    @user-bw1vj9mw2wمنذ 3 سنوات በስደት ላይ ያለን ጀግና ሠርቶ አዳሪ ሴቶች ክብር ለኛ ይሁን ሠላማችን ብዝት ይበልልን ክፉ አይንካን ሀሳባችን ተሣክቶ በሀገራችን ገብተን ወልደን የምንስም አላህ ያድርገን አሜን 82
  • @
    @user-zh4eb1kq5rمنذ 3 سنوات ለመጀመሪያ ጊዜ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ጣፍጦኝ ያየሁት ፊልም❤ ሁላችሁም ትችላላችሁ 11
  • @
    @bestebeste448منذ 3 سنوات እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰከለቹ አሚን በሉ
    ዉድ ያጋሬ ልጆች
    243
  • @
    @g.g8919منذ 3 سنوات ቤቲ ሆና የተወነችውን ( ማርታን) በጣም ነው ማደንቃት በተረፈ ጥሩ ፊልም ነው በርቱ 44
  • @
    @astuesrael897منذ 3 سنوات ባህሬን አድንቅክ ነኝ ክፉ አይንካህ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 9
  • @
    @user-sb8st7yu9yمنذ 3 سنوات የነገው19 ቅዱሰ ገብረኤል የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ‍♀️ አሜን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ‍♀️‍♀️‍♀️ 228
  • @
    @solomonkera2916قبل 2 أشهر Sheferaw Wonderful Acter. I always enjoy watching him Acting!
  • @
    @salaamkwwt9970منذ 3 سنوات እኔን የናፈቀኝ ስለ ፊልሙ ብቻ ኮመንት ማንበብ የቤታችሁን ችግር ነው ሁሌ የማነበው ኡኡፍፍፍፍ 78
  • @
    @geniaimiro1414منذ 3 سنوات ኧረ የሰሞኑን ፊልሞች አስተማሪ እና አስደሳች ናቸው በጣም አሪፍ ነው በኔ ይሁንባችሁ እዩት 5
  • @
    @djjej4519منذ 3 سنوات እር በሳቅ ምትኩ ሽወፍራሁየ የኔ አባት በርቱ ምርጥ ፍልም ነው 19
  • @
    @eminetbegeta4743منذ 3 سنوات ውይይይ ሸዋፍዬ እንኳን ወደትወናው ተመለስክልን !! ኧረረረረ ኑርልን
    ማርቲ እያስደመምሽን ነው በርቺ
    20
  • @
    @destadesta8130منذ 3 سنوات ደስ ይላል ፈጣሪ ያገናኘውን ማንም ሊለየው አይችልም የቱንም ያህል ፈተና ቢበዛ እምነት ተስፋ ፍቅር ፅናት ካለ እማይቻል ነገር የለም 3
  • @
    @TheDefershaمنذ 3 سنوات አይ ሸዋ አንተን ላይ ገብቼ የጠፋውን ሳቄን መልሼ አገኘሁት:: አቦ ረጅም እድሜና ጤና ይሁንልህ! 15
  • @
    @haditube1026منذ 3 سنوات አየሁት አቦ ቆጆና ልብ አጠልጣይ ምርጥ ፊልም ነው ነገሮችን እረጋ ብለን እድናስብና ለውሳኔ እዳንቸኩል ያስተምራል 2
  • @
    @eskedartamمنذ 3 سنوات Beautiful acting, script and people <3 Loved everything. Funny and great job 3
  • @
    @dhdjsjhehej3101منذ 3 سنوات ውይ አጎትየው እደት እዳሳከኝ ከምር በጣም ነው የሳኩት አቦ ይመቻችሁ 18
  • @
    @Love-ej5tpمنذ 3 سنوات Wow ሸዋፈራው ማርቲ ባህሬን እምወዳቸው እና ቀጮዬ አንተንም ዉድድ እንኳን ሰላም መጣቹ 20
  • @
    @kokiloveuti5466منذ 3 سنوات አይ ሸዋፈራ አንተ ያለህበት ፊልም በጣም ነው የሚያዝናናኝ አድናቂህ ነኝ 4
  • @
    @user-eo7zm5ov3jمنذ 3 سنوات ባህሬን እና ሸዋፈራሁ ኖረዉበት አሪፍ ከይሆንም ማለት አይቻልም ልየዉ በቃ 17
  • @
    @user-hd5gr5zy2lمنذ 2 سنوات ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ልብ አጠልጣይ ከመጀመሪያ እሥከመጨረሻው ደሥ ብሎኝ አለሁት ሶደሬዎች እደዚ ቆንጆ ፊልም ይልመድባቹ❤❤❤❤❤❤
  • @
    @user-gj7pm9tw9fمنذ 3 سنوات ሰላም ቤተሰቦች ይሄንን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ጤናቹሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ አንድ ያድርገን ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝባችን እኔ ተመችቶኛል የዚህ አክተር በማይበት ሁሉ ፊልም ላይ በመኖሩ አንኛ እይደኔ የምቶዱት 7
  • @
    @SaraSara-kc8ltمنذ 3 سنوات ክክክክክክ ሸዋፈራው በጣም የምወደው የማደቀው አርቴስትነው ዋውውው በጣም ደስየሚል ፊልምነው 2
  • @
    @azebgetach8102منذ 3 سنوات ሽሸዋፈራሁ ያለበት ስራ ሁሌም ድምቅ ይላል ይሂ ልጅ ደሞ ሰሞኑን በዝቶል የሰላም ያርግልክ 10
  • @
    @seblerut2662منذ 3 سنوات በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ከመሆኑም በላይ የሚወደዱ ተዋናይ ዎች አሉበት እናም ተገምግሞ ማስተካከል ሳይቻል ቀርቶ ቢሆን ደቂቃ ለይ ሰብሊ ስሟን የምትረሳበት አጋጣሚ አለ ቢሆንም ምርጥ ፊልም ነው።
  • @
    @ethiopian9206منذ 3 سنوات ለኮሜቱ ሁለተኛ ብሆንም ግን ለሀገራችን ፍቅርና ሰላም ያድልልን እያልኩኝ ጥሩ ነገር ይዛችሁ እደመጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ባሁን ሰአት ፊልሙ ሁሉ እየተደጋገመ ሰልችቶናል 48
  • @
    @hiruthabeshawit6083منذ 3 سنوات ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ምንም በማያቁ የሚለያዩ ስታለ ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጥሉ 1
  • @
    @kalambadikoottumala6086منذ 2 سنوات አስተማሪ ፊልም ነው በእውነት እግዚአብሔር ዋስተዋሉን ያድልን እንጂ የ ኢትዮጵያ ሳስራ ሽዋፈራሁ በሳቅ ገድለኝየራሳ መኪና ሲያይ የምሂድው ነገርምርጥ ነው በረቱልን 1
  • @
    @Love-ej5tpمنذ 3 سنوات ተረከዝክ እስኪጣመም ስትዞር እረ በሳቅ ሸዋፈራው እኮ ውስጤ ነክ ዋናዬ 3
  • @
    @fshmshm9301منذ 3 سنوات ዎውውውውውውው በጣም ደሥ የሚል ፊልም ልጁን እስከሚሥቱ ሥወዳቸው ባህሪን ውስጤነው 1
  • @
    @rihanamulatu7072منذ 3 سنوات Woooooww betam desa yemela darama new yene beselam allha 2 yergashi mar weda sister
  • @
    @eskedargatachew8318منذ 3 سنوات ❤️ሸዋፈራሁ ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናል ኮመታተሮች ግን አቤት መተርተር 7
  • @
    @helenehelene3منذ 3 سنوات በዚልጅ በሚሰራው ፊልሞች ተመሰጫለው ትልቅትምር ያለው ድራማ ነው በርቱ
  • @
    @Love-ej5tpمنذ 3 سنوات ማርቲ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ንግስት ተመስገን ባህሬን አሁን ምስኪን ሆንክ 5
  • @
    @user-ct1zj6hy5jمنذ 3 سنوات ቤቲ እና አስጨናቂ ስለተገናኛችሁ በጣምነውደስ ያለኝ የኔን ፋቅር ነው ያየሁበት እውነተኛ ፍቅርን ማንም አይለየውም አለቀ 3
  • @
    @hayathayat6647منذ 2 سنوات ያን ጅኒ እሚስብ መኪናህ አጠገብህ የለም ምርጥ ፊልም ነው እዩት ሆዴ ቆስሎል በሳቅ 1
  • @
    @yatebeyakokebegoogle1018منذ 3 سنوات አይ ሸዋፈራዉ ከነ አክትህ እኮ ነዉ ዉስጤ ያለኸዉ አቦቦቦ ትመቸኛለህ 9
  • @
    @user-ic3id3pi1wمنذ 3 سنوات ሀገራችነን ስላም ያድርግልን ህዝባችነም በየቦታው የሚፍስው ደሙ ንፁሁ ወገኔ ፍጣር ይድርስለት 1
  • @
    @alwahamart2556منذ 3 سنوات ምርጥነው ቤቲን ስወዳት ሸዋፈራው ፈታ ያደርጋኛል ረዥም እድም ይስጥህ 5
  • @
    @user-cf3yl3ww1tمنذ 3 سنوات እኔ ሸዋአፈራሁ ያለበትን ምንም ቢሆን ድስት ብዬ ነው የማየው ጎበዝ ሰው እውቀት ሳይሆን ሲተውን አብሮት የተፈጠረ ነው የሚመስለው በርታ በጣም ነው የምትችልበት ሁሉንም የትወና አይነት። 1
  • @
    @Love-ej5tpمنذ 3 سنوات የኔ ፍቅር ማርቲ ስወድልሽ እኮ ሳቅሽን የኔ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️ደሞ ሲያምርባቹ ከባህሬን ጋ ትወና 2
  • @
    @user-ct1zj6hy5jمنذ 3 سنوات ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሸዋ ፈራሁ እና ባህሬን ስታስቁ ተገናኝታችኃል ስወዳችሁ መርቅልኝ ይለዋል እረግሞት ቁጭ ሀሀሀሀሀሀ 5
  • @
    @samsam-kj9lqمنذ 3 سنوات Arif film new. Gin lemelataew seweya more air time besetute arif neber. He is funny
  • @
    @user-xi1rx6cm4vمنذ 3 سنوات እዚህ ወስጥ በደግነተቹ ብቻ ሰውን ለሚትመርቁት ና መልካም ምኞታችሁን ለምትመኙ ሁሉ እኔም መልካሙንም ሁሉ ተመኘሁላችሁ እናት ሃገራችን ለዘላለም ትኑር 7
  • @
    @asterabera5265منذ 3 سنوات Woww seferawu eku yalebat menem aywetaletem sewedhk eku
  • @
    @haylu8198منذ 3 سنوات ሰርጉስ መቼ ነው ያምራል እውነተኛ አፍቃሪ የት ይገኛል ብትሉ ፊልም ላይ ብቻ ነው በርቱ በሌላ እንጠብቃቹሁ አለን 8
  • @
    @jds7669منذ 3 سنوات ማዳም እርጉዝ ላይክ እያላችሁ እራስ ወዳድ አትሁኑ
    ኮመንት መፃፊያ የተቀመጠው ስለ ፊልሙ አስተያየት እንድትሰጡ ነው ስለዚህ ለራስ ወዳጆች ትምህርት ይሆናችኃል አሪፍ ፊልም ነው እዩት።
    24
  • @
    @user-ns6tu9dv3sمنذ 3 سنوات ወላሂ ምርጥፊልምነው በተለይመጨረሻው ያምራል በምሀልግን ባህሬን ጨጓራየንነበርየላከው ለማንኛውም እናመሠግናለን
  • @
    @tglave5656منذ 3 سنوات የቆየ ነው ግን ቆጆ ፊልም ስለሆነ ሁለተኛ አየሁት አይሰለችም ባህሬን እኮ አይጠገብም 4
  • @
    @smarthabesha3170منذ 3 سنوات ቤቲ ሁነሽ የተወንሽው ስወድሽ ትወና ትችያለሽ ደርባባዬ የምትተውኛቸው በሙሉ ስወደው 2
  • @
    @habimar4434منذ 3 سنوات የመዳም ቅመሞች ፊልም ማየት ተዋቹ እንዴ የት አላችሁ ጥሎብኝ ብዙ ኮመይት ከሌለ የማየት ፍላጎት ይቀንሳል 6
  • @
    @mixedbackround6024منذ 3 سنوات Wow those ladies acting like bar ladies posture wow
  • @
    @allah871منذ 3 سنوات አሪፍ ደሥ ሚል የሚሥቅ የሚያሥተምር ፊልም ነው እናመሠግናለን
  • @
    @fafi5908منذ 3 سنوات ሰው የዘራውን ያጭዳል ይሄ ፍልም ግን አስተማሪ ነው ዋዉዉዉ
  • @
    @Tube-cn7rvمنذ 2 سنوات ተዋናዮቹ አድናቂነኚ እነሱያሉበት ሁሉም ያምራል እሲ ልመልከተዉ
  • @
    @coolwasty9723منذ 3 سنوات The name of the song tigrigna pls anyone knws the first one
  • @
    @arsemwadsinbtinte4959منذ 3 سنوات Yawnt kazye felm bazu nagri nw yatmrkut baxm arif nw hiwtn maninti yasyeli
  • @
    @abdiswagg3483منذ 3 سنوات Eski endene shewaferawun be fkr miwedwu kale hands up
  • @
    @user-eq4dm6qs3pمنذ 3 سنوات ያገባም አገባ ያጨም አጨ እኔብቻ ቀረሁ መዳምቤት አፍጥጨ ማግባት ያማራችሁ ከሜወዱትጋር 60
  • @
    @mechegiya4247منذ 3 سنوات የበርጫ ቃሚው እናት አርቲስት ሙሉ ተሰማን ቁጭ እህቷ ናት መሰለኝ 3