المدة الزمنية 20:21

ሚስጥራዊ ቦታዎች ተገኙ ከምድር ወደ ሌላ አለማት የሚያሳልፉ ሰባት አስፈሪ ስውር ገዳማት‼️ | Ethiopia @AxumTube

92 683 مشاهدة
0
1.8 K
تم نشره في 2021/10/21

Join this channel to get access to perks: /channel/UCUj5aUlwytXfTAK33Zx_8KQ/join ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው። Copyright © Axum Tube Like, Comment and Share this video. ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። /channel/UCUj5aUlwytXfTAK33Zx_8KQ?view_as=subscriber =========Follow us on=========== Facebook: https://www.facebook.com/AxumTube Instagram : https://www.instagram.com/axumtube Telegram: https://t.me/Z_Tube Twitter: https://twitter.com/axumtube Tik Tok: https://www.tiktok.com/@ axumtube Pinterest: https://www.pinterest.com/AxumTube

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 53
  • @
    @asrat7146منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን +++
    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ረድኤታቸዉ አገራችንን ይጠብቅልን +++
    ወንድማችን ዘርዓብሩክ ቃለህይወትን ያሰማልን +++
    16
  • @
    @amanuel5687منذ 3 سنوات አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 4
  • @
    @senawitkidane5343منذ 3 سنوات አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን 2
  • @
    @lidiyanegash5297منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 1
  • @
    @user-rs5iu4cn5pمنذ 3 سنوات ቃለ ሒወት ያሰማልን መድማችን ያባቾ
    ቶቻችን ፆለት ይድረስልን
    2
  • @
    @derejefenta6467منذ 2 سنوات Ye Egziabher mele'ekit negariwoch.tebareku
  • @
    @ethiopiaethiopia3831منذ 2 سنوات የተሟላ ዕውቅት እንድናገኝ የምትተርኳቸውን መጻሕፍቶች ርዕስ ብታሳውቁ.!
  • @
    @torahara938منذ 3 سنوات ከይቅርታ ጋር እናንተም እንደሌሎች ዩቱዩቨሮች ውሸታም እንዳትባሉ የፕሮግራማችሁን ርዕስ እውነተኛነቱን ግለፁ ።ካለዛ ገንዘብ ወዳድ እንጂ እውቀት አስጨባጭ አትባሉም ።
    ስለ ጥበብ ብትናገሩም ጥሩ እያለ ርዕሱ እና የቀረበው ግን አይገናኝም ፤ስለዚህ የምትወደዱትን ያህል እንዳትጠሉ ተጠንቀቁ
    24
  • @
    @user-qh8bw5oz1wمنذ 3 سنوات Another dimensioned? It's sound like very interesting? Hmm ,ወደ ሌላዉ አለም መጓዧ? ይህቺ ጉዳይ በጣም በጣም ኣጣራ እባክህ! 1
  • @
    @spiderykiller7843منذ 3 سنوات god please bless ethiopia ortodoxian childerns
  • @
    @malikaalanzi4898منذ 3 سنوات የእግዚአብሔር ሠላም ይቡዛላችሁ ዉድ የተዋዶ ልጆች አባቶ እህቶች ወድሞች ሁላችሁም አስካለማርያምንበፀሎት አስቡኝ እኔ ሀጢያተኝ ነኝ 1
  • @
    @choosengeneration2470منذ 2 سنوات 4 amet befit besidet midir be sira bota and ethiopiawi sew tewawke neber gedamatn megobgnet des endemileghn saweraw bzu negereghn endezih aunet gedamat id="hidden3" class="buttons"> wede lela alemat yemiyagenagnghu gedamat endalu esum hedo enfegobeghne negereghn alamenkutm neber ahun yhenim video say gin esu yenegereghn Tiz aleghn bcha ewnet kehone lemon adrashawn aynegrunim lehulum selam hunu . ....وسعت
  • @
    @achamaynalem9908منذ 3 سنوات desiring something too much will result hallucination and nightmare. Your great quality is converting your nightmare to a fiction that worth. . I mean worth nothing.
  • @
    @asmerettesfuمنذ 3 سنوات Eza haden enenure engi zendero medere aschenka letdefane eko new
  • @
    @temesgenmendera6049منذ 2 سنوات የምትሉት እውነት ይመስላል : ነገር ግን ልብ ወለድም ይመስላልና : የመለኮትን ልዕልና በልብ ወለድ መልክ ማቅረብ ተገቢ አይመስለኝም :: 1
  • @
    @dersehagebu650منذ 3 سنوات Don`t try to cheat people• this is either hallucination or demonic. It may also be to get advantage out of this strange story. 2
  • @
    @mesaylala4926منذ 2 سنوات የአይማኖትን ጉዳይ እንደዚህ እያቀረባችሁ ገዳማትን እንዲወድሙ መንገድ እያሳያችሁ ነው ውሽትም ቢሆን እውነት እነዚህን ሚስጥራት ለማየትም ሆነም ለማጥፍት የሚጓጓ በጣም ብዙ ነው ስለዚህ አስቡበት
  • @
    @fikretesfatsion3756منذ 3 سنوات ድርሰቱን ማን ነው የደረሰው መተረክ ትችላለህ ድምፅህ መረዋ ሲሆን ሆኖም ባንዋሽ ጥሩ ነው 3
  • @
    @Yazew100منذ 3 سنوات Where is the other world, that means you know nothing. Earth roatating at a speed of 27000km /hrs so how can you go to the other world,don't lie
  • @
    @anondes1099منذ 3 سنوات አንተ ሰው ምን እያልክ ነው???
    ለመሆኑ የኢማኑኤል አሞጽን የጥልቅ ሚስጥር ታሪክ ታውቃለህ?
    እንዴት እንዴት ትናገራለህ?
  • @
    @abebacombo9970منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው እውነት የማይመስል ነገር ለኛ ለሰው ልጆች በሰው ልጅ አቅም ስንገምተው ነው የሚከብደው ቀጥሉበት 1
  • @
    @teddylove1319منذ 2 سنوات ይቅርታ ወንድሞቼ እህቶቼ ስለ እናንተ ብዙ ነገር እየተባለ ነው. ማህበረ ቅዱሳን እራሱ እነዚ አክሱም ቲዩብ፣ጊዜ ቲዩብ የሚለቋቸውን ቪዲዮዎች እንዳታዳምጡ. እነሱ የራሰቸው እምነት አላቸው እንጂ ኦርቶዶክስ አይደሉም እየተባለቹ ነው..n5" class="buttons">. የራሳቸው የፅዋ ማህበር አላቸው.ፅዋቸውን የተቀበለ ሁሉ ቅዱስ ቁርባን እንደተቀበለ ይቆጠርለታል ይላሉም ብለዋል.
    እናንተ ስለዚህ ነገር ምንትላላችሁ? እናተን የሚያምኑ እንዳሉ ሁሉ እነሱ በተናገሩት ነገር ምክንያት የእናንተን ትምህርት መስማት ያቆሙ ሰዎችም አሉ. እኔ ግን የእናንተን ትምህርት ከሚሰሙ ሰዎች መሀል ነኝ እና ስለራሳችሁ ግልፅ እንድታደርጉ ብዬ ነው. ይቅርታ
    .
    ...وسعت
  • @
    @choosengeneration2470منذ 2 سنوات 4 amet befit besidet midir be sira bota and ethiopiawi sew tewawke neber gedamatn megobgnet des endemileghn saweraw bzu negereghn endezih aunet gedamat id="hidden7" class="buttons"> wede lela alemat yemiyagenagnghu gedamat endalu esum hedo enfegobeghne negereghn alamenkutm neber ahun yhenim video say gin esu yenegereghn Tiz aleghn bcha ewnet kehone lemon adrashawn aynegrunim lehulum selam hunu . ....وسعت
  • @
    @teddylove1319منذ 2 سنوات ይቅርታ ወንድሞቼ እህቶቼ ስለ እናንተ ብዙ ነገር እየተባለ ነው. ማህበረ ቅዱሳን እራሱ እነዚ አክሱም ቲዩብ፣ጊዜ ቲዩብ የሚለቋቸውን ቪዲዮዎች እንዳታዳምጡ. እነሱ የራሰቸው እምነት አላቸው እንጂ ኦርቶዶክስ አይደሉም እየተባለቹ ነው..n9" class="buttons">. የራሳቸው የፅዋ ማህበር አላቸው.ፅዋቸውን የተቀበለ ሁሉ ቅዱስ ቁርባን እንደተቀበለ ይቆጠርለታል ይላሉም ብለዋል.
    እናንተ ስለዚህ ነገር ምንትላላችሁ? እናተን የሚያምኑ እንዳሉ ሁሉ እነሱ በተናገሩት ነገር ምክንያት የእናንተን ትምህርት መስማት ያቆሙ ሰዎችም አሉ. እኔ ግን የእናንተን ትምህርት ከሚሰሙ ሰዎች መሀል ነኝ እና ስለራሳችሁ ግልፅ እንድታደርጉ ብዬ ነው. ይቅርታ
    .
    ...وسعت