تعليقات - 652
  • @
    @merryyederrickمنذ 3 سنوات እየሱስ ዘፈን አይጠላም ማለት ትልቅ ድፍረት ነው!! እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረቱን ይላክልን ለራሳችን መኖር ካልቻልን ሰውን አናሰናክል!! እናመሰግናለን ዳጊ❤️ 16
  • @
    @elagym5723منذ 3 سنوات ብታምንም ባታምንም በሊሊ ዝማሬ ነው ጌታ የደረሰልኝ she is really the one wowo i haven't any word to her .may God bless her 20
  • @
    @diborab7820منذ 3 سنوات ከመዝሞር ይበልጣል ልጅነት
    ከትንቢት ይበልጣል ልጅነት
    ከስብከት ይበልጣል ልጅነት
    ተባረክ አስፋዉ ዳጊ ዉነት ብለሃል
    150
  • @
    @sodukassaye2561منذ 3 سنوات እንደዚህ ነው እንጅ እውነትን በፍቅር በጨዋ መሊክ መግለጥ ጌታ ይባርክህ እና ዘርቱ እህታችን በዘመርሽው ኢየሱስ መጽናት ይሁንልሽ እንወድሻለን♥️ 40
  • @
    @nardosgirma4558منذ 3 سنوات ዳጊ የንግግር ጥበብህ የሚደነቅ ነው! እግዚአብሔር ይባረክ ስለእዛ! ተባረክልን። 4
  • @
    @popopopo2905منذ 3 سنوات አሜን እግዚያብሔር ያፅናት እኛንም ያፅናን እንፀልይ ኢየሱስ ሁሌም ጌታ ነው 1
  • @
    @user-sy5ey4zs4gمنذ 3 سنوات ዳጊዬ እንዴት እንደምወድክና እንደማከብርክ ወንድሜ አዲስ አማኝ ነኝ እና መዝሙሮችህም በጣም ነው የሚያበረታኝ ዘመንህ ይባረክ 116
  • @
    @Grace-gk6dsمنذ 3 سنوات እኔ አፌን አልከፍትም ለአለም ነገር
    እዘምራለሁኝ ለእግዚአብሔር ።.ክርስቶስን መከተል ከፈለግን መተው ያለብንን መተው ነው የምንጓዝበት መንገድ ጠባብ ነውና።Dagiye may God bless you.
    7
  • @
    @birikiti-tubeمنذ 3 سنوات እረ ዳጊዬ ተባረክ እውነት መቼም አይቀየርም
    እኔ ብትልስ ባንተ መዝሙር ስንቱ ጌታን አጊቷል
    20
  • @
    @nn57953منذ 3 سنوات May be she is on transition so lets pray for her. It is not possible for her to be changed totaly immidiately. she will be shining through time learning from all these comments. GBU Dagi. 26
  • @
    @rahelamare9877منذ 3 سنوات ዳጊ እድሜ ዘመንህ ይባረክ ዘሪቱ መንገድን ጀምረዋለች ወደ እግዚአብሔር መንግስት ትመጣለች ለምን ቢባል የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር የሚያስተኛት አይመስለኝም 10
  • @
    @gracetube5140منذ 3 سنوات እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር አለ። የሀገሬ ሰው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን!!! 108
  • @
    @cooldate1250منذ 3 سنوات ewnet nw mesnate yasfegle bemedek bensatem behonem mesnate ged nw sektel hulun telen wedehala sanezor getan becha mketele alben welcome zertu geta yerdsh id="hidden2" class="buttons"> ehta ዘመንሽ አገልግሎትሽ መውጣት መግባትሽ ይባረክ ጨምሪ በመቅደሱና በዙፋኑ ስር አትጣቺ ፍፃሜሽ ክበር ይሁን በሞገስ ይሁን። አሁንም የጌታ ስራ ይብዛልሽ የጠላቶችሽን ከፍታ እርገጪ በልኡል እግዚአብሔር ፊትና ቤት በሞገስና በክብር ለዘላለም ተባረኪ dagisha antenem geta yebrkeh ♥ ....وسعت
  • @
    @eyedoctor9934منذ 3 سنوات I have never been any happier God bless you.
    clean talk gospel of Jesus Christ more grace to you and your Beautiful family
    3
  • @
    @qa8399منذ 3 سنوات ዳጊ በጣም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
    የመከርከውና የገጸስከው በእውነት እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው።በጣም ደስ ብሎኛል።ጌታ የሱስ ከዚህ በላይ በሃይል ይጠቀምብህ።እወድሃለው!!
    1
  • @
    @danielchaemebo2280منذ 3 سنوات Dagy really amazing God bless you. Appreciate how positively challenging and telling the truth with love. 3
  • @
    @salemsium3262منذ 3 سنوات Am Eritrean and I love your songs GBU and well said 3
  • @
    @user-zb7tc6wv7qمنذ 3 سنوات ዳጊ አንተኮ የተለየክ የእየሱስ ልጅ ነክ ከልጅነቴ ጀምሮ እስከዛሬ ስደት እስከምመጣ ድረስ አንተን በጣም እሰማካለሁ ጌታ ለዘለአለም ይባርክክ ከፍ በል 4
  • @
    @geneyeyegeta7826منذ 3 سنوات በመጨረሻ ዘመን ስለሆነ ሁሉ በድፍረት እየሮጠ ነው እንግዲህ ጌታ ለሁሉም መስተዋሉን ይስጠን!ግረገብ ነው ነገሩ ትክክል ነህ ዘመንህ ይባረክ
  • @
    @atmike123منذ 3 سنوات ዳጊዬ ከዘመርከው እኩል ስትሞክር በጣም ልብ ውስጥ ይገባል። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። 5
  • @
    @hermelaelias4016منذ 3 سنوات wendme Dagi ewnet blehal,
    eyesusm "yemiwedegn binor hulun tilo yiketelegn" new yalew amen!
    2
  • @
    @shalomendale6041منذ 3 سنوات ወንድሜ ዳጊ ተባረክ ጌታ ይባርክ የውልሕ ጠላት እካነው እንደዚህ የሚያደርጋት ስለዚህ ፀልይሏት 5
  • @
    @gdkgkefdfkrkfd7597منذ 3 سنوات ጎበዝ በጣም ጥሩ ምክር እና ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ ይባረክህ
  • @
    @peacelove9531منذ 3 سنوات Dagi Blessed you . You are one of the singers and LILI❣️who changed my life started from tennage yrs by your song ,that is really sad she used Jesus name on zefennn. Thanks for the hiss . Right on point .❤️ 1
  • @
    @godisgoodallthetime836منذ 3 سنوات የተደበላለቅው ጉዞ በኢየሱስ ስም ይገፈፍልን አቤቱ ከድፍረት ጉዞ ጠብቀን 1
  • @
    @dagmawitilahuntube8601منذ 3 سنوات ዳጉዬ በጣም ጥልቅ ሀሳብ ነው የሰነዘርከው
    ጌታ ዘመንህን ይባርክwow ዘሪቱ እንወድሻለን
    2
  • @
    @anitamai6304منذ 3 سنوات Amen! I Love the way The Holy Spirit interceded for all of us at the end . prayer was amazing!. 2 Corinthians 3:18 King James Version; says this . id="hidden5" class="buttons">
    18 But we all, with open face beholding as in a glass the glory of the Lord, are changed into the same image from glory to glory, even as by the Spirit of the Lord. Dagi, may God shine his face upon you and give you his strength and Glory. and cloth you with a new spiritual gift!.
    ....وسعت
  • @
    @user-tm6ep8ji1wمنذ 3 سنوات አሜንን ዳጊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘሪቱ ከበደ እኔ እራሱ ትልቅ ጥያቄ ሆናብኝ ነበር አንዴ አለማዊ አንዴ መንፈሳዊ በዘፈን መቼም እግዚአብሔር አይከብርም። 5
  • @
    @amsemidfifty7457منذ 3 سنوات Brother , God bless you!!!
    And I love you ewenet new!!
    Zeritu ,listen to this lovely brother who speaks Word of God.
  • @
    @addisalemhmariym9459منذ 3 سنوات Dagiye Egziyabiher Yibarkih berta wendime Geta kezi yebelete yitekemibih
  • @
    @bethelneda9157منذ 3 سنوات God bless you forever and ever. Excellent point. 5
  • @
    @amanuellyrics4793منذ 3 سنوات Dagi yewnet asteway nek yewesten ena bible milewn tenagrekal
    Ende dawit geta yelebe yemilachew zemariwochen enfelegalen GBU
  • @
    @meem3233منذ 3 سنوات የገባን የክርስቶስ አዳኝነት በጸሎት አብረናት እንሆናለን። እውነቱ ይበራላታል ልቧ ክፍት ነው። አምናለሁ የስራ ባህሪይውን ቀይሮ ይውርሳታል። ምክር ለለውጥ እና ለማደግ ነው፡ መካሪ ፣ ከስህተት የሚመልስ የሚገስፅ አያሳጣን። ተባረክ ወንድማችን 1
  • @
    @netsanetmegersa1958منذ 3 سنوات Dage Tebarke yante mezmuroch ayrsume Tebareke , Antew Nehe Yena-mtamna Antew Nehe Ye-ena msheshegya . Ayrsume Tebarke . 1
  • @
    @officialsingerashenafigult6157منذ 3 سنوات ተባረክ ዳጊዬ የተናገርከው የሚባርክ የሚያንፅ ነው ለሁላችንም መፅናት ይሁንልን !!!
  • @
    @elsabethelilta5121منذ 3 سنوات ከመዘመር ከመስበክ ከማገልገል ኣስቀድሞ ሂወት ይቀድማል ጌታ ኣስቀድሞ ህይወታችን ነው ሚፈልገው ኣገልግሎት ከዛ የሚቀጥል ነው ተባረክ ዳጊ እውነቱን ስለተናገርክ እንዳንተ እውነቱን በድፍረት ሚናገሩ ያብዛልን 2
  • @
    @tinamar708منذ 3 سنوات ዳጊዬ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጥሩ መልክት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው። 2
  • @
    @bethlehemlegessse1551منذ 3 سنوات ጥበብ የሞላበት ምክር ነዉ!! ተባረክ Dagiያችን.love u as christ love us
  • @
    @user-zo3gz9py1cمنذ 3 سنوات ወንድም ዳጊ ትህትና የተሞላበትን ወንድማዊ ምክርህን በጣም ወድጄዋለው፡፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡ 1
  • @
    @ethiopianandamericanfamily1726منذ 3 سنوات I pray that God strengthens and give her the grace that overcome the world in Jesus Christ name Amen.
  • @
    @melakumulissa6623منذ 3 سنوات ተባርክ ዳጊዬ የሚገርም ምክር እና ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ማስተልን ቅን ልብን ያብዛልን
  • @
    @Joy33.منذ 3 سنوات ዳጊዪ ዘመንህ ይባረክ በጣ ጥሩ ምክር ነው በርታ እንዲህ ወጣ በል አዲስ ዝማሬዋችህን ደግሞ ናፍቆናል እንጠብቃለን!!!! ፀጋ ይብዛልህ!! 1
  • @
    @hiwothailu3909منذ 3 سنوات ዳጊ አረ ባንተም መዘሙርም በ ሊሊየ መዝሙርም ተፀናንተናል ተባረከናል የተናገረከው በጣም ትክክል ነው በፍቅር የተሞላ ነው ተባረክ አንተልም ሊሊየንም በጣም አወዳቹህለሁ ተባረኩ 1
  • @
    @yemeserachendale6762منذ 3 سنوات You just said it today to the best of excellent way. I really admire Zeritu and i know she couldnt decide which one she has steak on, anyway in pure and id="hidden7" class="buttons"> good language u said it. GOD BLESS YOU. She knows the truth but couldn't totally leave that world. Pray for her guys, she will come very soon. ....وسعت 5
  • @
    @hanyhoney5994منذ 3 سنوات ትክክል ነህ Dagi ‍♀️‍♀️ በጥበብ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ ምክር Zeritu we Love u ❤️ 20
  • @
    @edeneden9685منذ 3 سنوات ዎድሜ የ ታንግርው እውንነት ነው እግዚአብሔር ይብርክው ❤❤❤ 6
  • @
    @Kuwait-cx2roمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊ ይሄ ጥሩ መልክት ነው ይህ መልክት በተለያየ ምክኒያት መፅናት ላልቻሉ ሰዎች ይሆናል
  • @
    @dudum9358منذ 3 سنوات God bless you wondem Dagi betam tekami melket new yastelalfekew le hulachinem bihon erasachenen endenay yeredal tegaw yebezalih tebarek 1
  • @
    @hime5767منذ 3 سنوات Brother Dagi thank you for honest and well balanced thoughts may God bless.
  • @
    @ethiopianandamericanfamily1726منذ 3 سنوات We have many blessed singers, who sing in spirit and in truth. 6
  • @
    @frehiwot.tafessesOFFICIALمنذ 3 سنوات እውነትን በፍቅር በጨዋ መልክ መግለጥ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን!!! 1
  • @
    @temesgenpaulos8046منذ 3 سنوات አሜን እውነት ነው ተባረክ
    በገላትያ 5፦19፣21
    5
  • @
    @fghh5572منذ 3 سنوات እውነት ነው ዳኒዬ ተባረክ ዘሪቱን አስቁሟት እየሱስ በፍፁም በዘፈን አይከብርም ።
    እሷ ግን ሌላ ታሪክ በፕሮቴስታስ ውስጥ ለመፍጠር እያሰበች ነው ተባረክ
    1
  • @
    @selamawityeshaw7974منذ 3 سنوات ግልጵነትህ ደስ ይላል እንደሌላው አይተህ እንዳላይ አላለፍክም ለሳም መለውጥ ይሁንላት ጌታ ይባርካችሁ 3
  • @
    @philiposkebede4794منذ 3 سنوات Really I love you my brother..Dagi. May God bless u and your beloved family. long-live!
  • @
    @mekdelawitalemayehu5378منذ 3 سنوات mhret Itefan yemihel alyehum . gen esuan sayihon Getan yasayechegne zemenewa yibarek
  • @
    @iloveyoujesus6876منذ 3 سنوات God bless you dagi ewenet new Egziabheir yibarka. 5
  • @
    @tsegaineshasfaw2200منذ 3 سنوات [[That's true100]]
    God bless you
    1
  • @
    @user-yc4gs1yr2oمنذ 3 سنوات ዳጊዬ ዘመንህ ይለምልም እኔ ዉስጥም የነበረዉን ሀሳብ ነዉ የተናገከዉ
    ጌታ ይባርክህ
    3
  • @
    @kebronbekele7552منذ 3 سنوات Realy Very power full messeg .Becous Dagis speach based on the word of God ,on truth and his lovely heart.Dag Brother God Bless you more and more!
  • @
    @mekedesmezmur4057منذ 3 سنوات የታመሙ እንጂ ጤነኛ ስው መደሐኒት አያስፈልግውም
    Thank you for sharing this message with us God bless you amen
  • @
    @christinasileshi7639منذ 3 سنوات Dagiyeeeee tebarekkk betam new menewedeh i always listen to ur songs .benatih esti temert astemer endezih endemekereh we love uuuuu 4
  • @
    @bethelhemtilahun904منذ 3 سنوات I am glad that i came across this video.i can see you are wise and smart,stay blessed.
  • @
    @ermiasmebrahtu2852منذ 3 سنوات 1ኛ ተሰሎንቄ 5
    14፤ ወንድሞች ሆይ፥ እንመክራችኋለን፤ ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ገሥጹአቸው፤ ድፍረት የሌላቸውን አጽኑአቸው፤ ለደካሞች ትጉላቸው፤ ሰውን ሁሉ ታገሡ።Thank you brother and God help her to keep Jesus
    2
  • @
    @user-nj8ic9od3jمنذ 3 سنوات ዳጊዬ በጣም አስተዋይ ወንድም ለነገሩ የሊሊሻ ወንድም አይደለክ ምርጥ ቤተሰቦች የዘርቱ ጉዳይ ተከድኖ ይብሰል እኔን የገረመኝ የዘርቱ መዘመር ሳይሆን የጴንጠዎች ሼር ማድረግ ነዉ ግራ የገባቸዉ ጴንጤዎች እሷ እኮ ዘፋኝ ናት 4
  • @
    @jerusalemisrael7842منذ 3 سنوات Dagi you are blessed may God bless you more n keep all yours safe
  • @
    @edenkebede4260منذ 3 سنوات Dagiye I have no words you are really giant.Zemeneh yelemlem.
    Jegena wendme andum yetenagerekew teb yelemlem!!!!!!!!
    You are nation's blessing.
  • @
    @habeshagirl1920منذ 3 سنوات dagi እግዚአብሔር ይባርክህ !!ሊሊ she the best.❤❤ ትባረክ።
  • @
    @GeezTube1منذ 3 سنوات Wow Thank you so much brother dagi. You spoke what was on my mind. Not a lot of Protestant people spoke about it,Thank you for telling the truth and sticking id="hidden10" class="buttons"> to the truth . I was very confused about her. You mentioned a very good point. Well said Thank you and God bless you. ....وسعت 13
  • @
    @elsabethelilta5121منذ 3 سنوات ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ እውነቱን ተናግሮ ጌታን ማስደሰት ይቻላል ሰውን ከማስደሰት ተባረክ
  • @
    @saadaali5388منذ 3 سنوات ዳጊ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይኼን ወጣቶች በሙሉ ሊያዩት የሚገባ መልእክት ነው።
  • @
    @biratutafese8416منذ 3 سنوات አንዳንዶቻችን ከአለም ተዋደን ጌታን ደሞ መተዉ ሳንፈልግ ስንቀር ለምን የእግ/ርን እውነት ለዉጠን የራሳችንን ምኞት እንደምንሰብክ አይገባኝም? እግ/ር እስከ ክርስቶስ መምጫ ቀን ድረስ ያጽናን! ተባረክ ዳጊዋ 1
  • @
    @rahilhabtehadesh8236منذ 3 سنوات Yesus hiwet neww tebarek dagi bate mezurm buze nen ytebarknew❤️❤️
  • @
    @beteabo8507منذ 3 سنوات ደግዬ እግዚአብሔር ይበርክህ በእውነት ተበረክ እውነታው ይህ ነው ።
  • @
    @hannahanna826منذ 3 سنوات አሜነ ጌታ ይባረክ ወድሜ ተባር
    አሁንም አደበታችን አጠበቅ ሰዉነን እና ካደበት የሚወጣቃል ይሰብራል ያጽናናል የኛስራ በፍቅር ማስተማር መቀበል እናም በወስጥ ሆነን እዲጰና መጸለይ ተባረክ ወድሜ