المدة الزمنية 2:3:55

160ኛA ገጠመኝ ፦ ሙሉ ቤተሰብ በማይድንና በዘር በሚተላለፍ በሽታ ያጠመደ መንፈስ (በመ/ር ተስፋዬ )

61 360 مشاهدة
0
3.4 K
تم نشره في 2021/04/19

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 470
  • @
    @hulubersuhone1356منذ 3 سنوات መምህራችን የፍጡር ዕቃ እያጠብን እያዳመጥን ነዉ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያርግልን የቤተሰቦቻችን ክፉ አያሰማን አሜን (፫) 42
  • @
    @destatesfaye4373منذ 3 سنوات ተገረፍክ አምላኬ ለእኔ ለሀጢአተኛዋ ስትል ተሰቀልክ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባህ የኔታ ለመምህራችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 3
  • @
    @savannasav2609منذ 3 سنوات መምህር የኔ እናት ታናሼን ደጅ ላይ ተቀምጣ ስታጠባ በጣም ቀይ ናት እና አንድ ሴትዬ ትኩር ብላ ስትመለከታት ነበረ ከዛ ወዲያው ወጋኝ አለች ብዙም ሳይቀር መቁሰል ጀመረ ሃኪም ካንሰር ነው አለ በየጊዜው ሃኪም ምግልና ደሙን ያወጡላታል ግን በጣም አስቸጋሪ ነበር እናቴ ግን አይ ቡዳ ነው ብላ ሄዳ ቤተክርስቲያን ቅባቅዱስ ተቀባች ወዲያው ቁስሉ ደረቀ እስከዛሬ ሰላም ናት። ....وسعت 23
  • @
    @user-wj3sc6wy7oمنذ 3 سنوات በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን በጣም ያሳዝናል ለናንተ የደረስ የአለም መድሃኒኣለም ለኛም ይድረስልን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ኑርልን 6
  • @
    @ethiopiatekedem4150منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ገና ሳያዳምጡ ይህን ምልክት ለሚያደርጉ ልብ እንዲሰጥልን እንፀልይላቸው ቤተሰቦቼ like እያደረግን እንማማር 52
  • @
    @mrkbemrkbe6748منذ 3 سنوات ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን ወድማችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ 2
  • @
    @user-tu9se1tg4kمنذ 3 سنوات ዙጢ ገብረኤል ሊያቃጥሉት ሲሉ አልቃጠልሲላቸዉ በጥይትም እቢአላቸዉ ጉም አለበሰባቸዉ እናም ተመልሰን እንመጣለን አላለቀም እኛ ፆመን እናተ አትፈስኩምብለዉ አል ቤተሰቤ አሁን ተንሽ ተሰባስበናል አለቺኝ እህቴ ሸዋሮቡትናት በፆሎት አስቡን ወገኖቼ 31
  • @
    @amanuel5687منذ 2 سنوات አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ 1
  • @
    @adetemaeryam6889منذ 3 سنوات መምህር ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ወገኖቻችን እንኳን አምላክ ቅዱሳን ደረሰላችሁ 2
  • @
    @tsinathasset6645منذ 3 سنوات ኑ የመምህር ልጆች እንማማር
    መምህራችን መቶልናል
    ወለተ ህይወትን በፀሎትህ አስባት
    42
  • @
    @eyobghirmay5880منذ 3 سنوات እባካችሁ የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች እንንቃ ሁላችንን በበሽታው ተይዘናልና ተግተን እንጸሊ ። የበረታችሁ በጸሎት ወልደእዮብ/ወለተጊዮርጊስ ብላቹ ኣስቡኝ ኣሜን። 4
  • @
    @user-wd3ob9kh2uالعام الماضي ❤መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአቢሔር ቢፍቅደው ከዚህ የበለጠ ታራክ አለኝ የመንፍሱ ስራ በጋሀድ እሚሠራው ከኛ ቤት 1
  • @
    @sara-nd8mwمنذ 3 سنوات ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ
    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን
    እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ ልማርና እመለሳለሁ
    12
  • @
    @elsagebremariam4766منذ 3 سنوات እንኳን ድህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዝልህ በጤና በእድሜ ያንሩልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን 4
  • @
    @alamalam9254منذ 3 سنوات እንኳን በደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አመሰግናለው 6
  • @
    @keolusgeyorgs9296منذ 3 سنوات እኔም ሆዴን ነፍቶ አሳብጦኝ ማጎንበስ አልችልም ነበር ሙሉ ምርመራ ሳደርግ ኩላሊት ነው አሉኝ ኦፕሬሽን ሁኚ ሲሉኝ እንቢ ብዬ ሀገሬ ገባሁ ኪዳነምህረት ገና የመጀመሪያ ቀን ፀበል ስጠጣ ደም እንደ ውሀ የፈሰሰኝ ከዛ አባ ቅባቅዱስና የማር ፀበል አጠጡኝ ከዛ ትንንሽ ትሎች አስመለሠኝ ሰውነቴም ተመለሠ 6
  • @
    @user-mt1mw1wk6yمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
    መምህር ሰላምህ ይብዛልን ! የተዋህዶ ልጆች
    ኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ ???
    18
  • @
    @genetwedajo1273منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገነተክርስቶስ
    ወለተ ኪዳን
    ሠይፈ ሚካኤል
    ሀይለ ሚካኤል
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን ፫
    4
  • @
    @betigebeyehu2171منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    3
  • @
    @user-sg1qn1wm2wمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የሞቱት ቤተሰቦቻችን ነብስ ይማርልን ጌታ ሆይ ሀገራችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን አስብልን ኡፍፍፍፍ 9
  • @
    @user-us3pf2bs2vمنذ 3 سنوات እረ መምህር ጉድ ነው የመናፍስት ስራቸውኮ ለማያውቀው ማለት እኔ ኤድስ አለብሽ አለኝ ሓኪም ከዛ መድሓኒት ወሰደ ሲሉኝ እኔ አልወስድም ብየ ለመምብርሓን ነግሬ ለአንድ አመት ቆይቼ ሐደ ድጋሚ ስመረመር አሁንም አለጨመረም አሉኝ ግን በሽታው ካንቼ ጋር 30 አመት አድርጓል ሲሉኝ የመናፍስት ስራ መሆኑን አወቄ መፋለም ጀመርኩኝ አሁን በመልካም ሁኔታ እገኛለሁ እግዛብሔር ይመስግን ....وسعت 57
  • @
    @user-op1gq5ms4nمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አይዞህ እመቤታችን ቅድሰት ድግል ማርያም ትጠበቅህ በጣም እኛን የሚቀየር ትምህርት ነው 1
  • @
    @user-mj8tp7dt5fمنذ 3 سنوات መምህራችን ብዙ እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኔ የው እርስ ምርት ምች እሚባል በሽታ ነው መከራዬን ያሳየኝ እና የወገብ ህመምም አባቴም እንደዚሁ ወገቡን ያእራስምታት መከራችንን ነው ያሳየን ቤተሰብ ጠቅላላ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል 5
  • @
    @kirosmariyam7926منذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ 1
  • @
    @user-kq4jx1bw2jمنذ 3 سنوات መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ሀይለማርያም ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ 2
  • @
    @shitulegesse452منذ 3 سنوات መምህራችን ጥሩ ጥሩ ገጠመኝ የምትልቅልን እድሜዬ ጤና ይስጥክ በኤድክበት ይጠብቅክ ስላሴዬ አሚን እኛንም ሰምተን መቶም ሰላሳም ፍሬዬ እድናፈራ የእመብርሃን ፍቃድ ይሁንልን አሚን 8
  • @
    @user-kp2wt4ov1sمنذ 3 سنوات በደንብ ነው የማዳምጠው ሲያልቅ ምነው ረዘም ብታደርገው እላለሁ ።ምክነያቱም ምንም ስለ አገኘሀቸው ሰዎች ብታስተምን እኔ ግን እታሪኩ ውስጥ እኔንና ህይወቴን ቤተሰቤን ተክቼ ስለምማር በተመስጦ እማራለሁ አንዳዴ በማልቀስ አንዳዴም በመገረም ። ሁሌም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብድንም ባልድንም ባገኝም ባጣም ጤነኛ ብሆን ብታመም ብቻ ሁሌ ተመስገን እላለሁ። አዛኝቱ የጌታ እናት ማሪኝ ይቅር በይኝ እድል ፈንተዬ እናትነትሽን ደስ ካሰኙት ጋር ይሁንል ። አሜን አሜን አሜን። ....وسعت 9
  • @
    @adetemaeryam6889منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች እንኳን በሰላም መጣህ የቅዱሳን በረከትና እረድኤት ከአንተ ጋር ይሁን 1
  • @
    @user-jg5mr3pr8fمنذ 3 سنوات Memhr enkuandehnamtah
    ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን!!!
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይታደግልን አሜን!!!
    2
  • @
    @MonaMona-xb2ykمنذ 3 سنوات መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዛብሔር ማሪ ነዉ በቸርነቱ ይማርን በእዉነት መኖር ያስፍራል በዉጪም በሀገርም ስቃያችን በዛ አምላካችን መች ይሆን ስቃያችን የሚያበቃዉ 6
  • @
    @netsanetsoimon8355منذ 3 سنوات እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 1
  • @
    @EdomTube2129منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህ የሞቱትንም በአፀደ ገነት ያድርካቸው ቸርመድሀንያለም ምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መግስት ሰማያትን ያዋርስልን 8
  • @
    @netsolo8225منذ 3 سنوات በጣም በጣም በጣም ነው መዝምህርህን የምወደው መዝሙርህን ውውውስስስጥጥጥ ነው የሚገባው ያስለቅሳልም ተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ
  • @
    @user-kr1gb9fm7kمنذ 3 سنوات እሺ መምህራችን እንካን በስላም መጣህ የመጀመረያ ልጅ አስተዋይ ነው የመጨረሻደሞ በጥባጭ ነው ሰትል በጣም ነው የሳኩት እውነትነው እኔ የመጨረሻልጄ ነኝ እና በጣም አሰቸጋር የሰው ምክረ አልሰማ ታላቀን አላከበረም በቃ ምንልበላቹ በጣም አሰቸጋሪ ልጄ ነኝ
    በፀለታቹ አስቡኝ በእውነት ቱሁት ሰው መሆን እፈልጋለሁ
    6
  • @
    @shitulegesse452منذ 3 سنوات አዎ እኔ ከሁሉም ያናደደኝ ቅድስት ቤተክርስትያንን የሚያደርሱት ጥቃት እያስለቀሰኝ ነው እዲሁም እውነት አይሁን አላይም አልሰማም እያልኩ ስጋት እየሆነብኝ ነው እኔ ስደተኛዋን ፀሎት እድትሰማኝ የቆምኩባትን ቦታ እንጦጦ ኪዳነ ምህረትን ተማፅኛታለው እናቴን እመብርሃን አስራት አገሯን ወደቀድሞ ቦታዋ ትመልስልን አሚን 9
  • @
    @yemariamyemariam4170منذ 3 سنوات መምህር የአገልግሎት ዘመንህን የእማ ፍቅር ልጅ ክርስቶስ ያርዝምልን!!! 2
  • @
    @user-rt7il8ew5cمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛልህ እንኳን ደና መጣህ እሽ እናደምጣለን 1
  • @
    @user-fl6re6pd2cمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሠገን ወንድማችን ቃለህውት ያሠማልን በፀሎት አሰቤኝ አመተ ሥላሴ ነኝ እህቱች ወንድሞች 2
  • @
    @zewdawerku912منذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብላልህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እና በተሰቧን ብላች
  • @
    @user-gs9dl8yy5lمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ስቃያችንን አይቶ አንተን አመጣልን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ አንተን እንዳይ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በቤሬድና ፊቴ በሙሉ እንደ ቡግር እየወጣ ሰውነቴ በሙሉ ተዥጎረጎረ ቤሬድ ሲመጣ ስቃዮ ተውት አሰቃየኝ ቅዱስ ሚካኤል ይኸን በሽታ ያጠፋልኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ 1
  • @
    @bezaeuale9465منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የሀገራችን ሁኔታ ሰላም ነስቶናል አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን 1
  • @
    @afomiyatube3638منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለእውነት ብዙ ነገር አወቁ ስለ በሽታዎች በስም የማውቀው ምች በፀሃይ ላይ አፍ ሲከፍቱ የሚቆስምል ይመስለኝ ነበር መንፈስ ነው ለካ
    እግዚአብሔር ይገስፀው
    1
  • @
    @user-xh8rf6ve5bمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህ አቤቱ ሆይ ማረን ይቅር በለን 2
  • @
    @hageraamen85منذ 3 سنوات እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላኽ ከደጉ ግዜ ይያድርሰን እጅ ከባድ ነው ስለቤተርስቴን ሰው ትቶታል ዘረኝነትን አስቀድመዋል
    እኔም ብዙ የታዘብኩት ቢኖር የቤተሰቦቸ ያየውት በሽታ በኔላይ ተከስቶል
    1
  • @
    @destadesta8130منذ 3 سنوات ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
  • @
    @ayni2800منذ 3 سنوات ስላም ለናንተ ይሁን ወድ የኦርቶዶክስ ልጆች። እኔስ ጨንቆኛል አገራችን ወደ የት እየሄደች እንድሁ ግራ ያጋባል በእውነት ስውን ስው እየገደለ የጭካኔ ዘመን ቅዱስ ሚካኤል አለሃችሁ ይበለን። በአገራችን ስላም የለ በስው አገር። ተጨንቀን የት እንሂድ አምላኬ ሆይ 4
  • @
    @user-mt2cf8yi5sمنذ 3 سنوات እውነት ነው መምህር ሀገራችን ፈተና ላይ ናት እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልን ሀገሬ አጣዬ ሸዋሮቢት ባዶ ቀርታለች ከባድ ነው ህዝቡ ንብረቱን እየቀበረ እየሸሸ ነው መምህር ያሳዝናል በሰው ሀገር በነፃነት እየተኖር ሀገራችን ላይ ነፃነት ጠፍቱዋ ይሄ ሁሉ በኛ ሀጢያት ነው ምንም የማያውቀው የዋሁ ህዝብ አለቀ አቤቱ ምህረት ላክልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ ከዚህ ገጠመኝ ጉአደኞቼን አይቼበታለሁ እናመሰግናለን ....وسعت 1
  • @
    @user-hw1wp8oe5nمنذ 3 سنوات መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አምላከ ሚካኤል በዕርሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    አሜን አሜን አሜን
  • @
    @aynalemkebede8644منذ 3 سنوات የሞቱት ቤተሰቦቻችን ነብስ ይማርልን ጌታ ሆይ ሀገራችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን! 1
  • @
    @shewitsara6440منذ 3 سنوات መምህር እንኳን ደና መጣህ ይህ ህመም ምች ራስ ምታት ንስር በቃ በጣም ነው በተደጋጋሚ የምያመኝ የነበረ አሆን የሰው ሃገር ነው ያለሆኝ እና ኣስር ኣመት ሆነኝ መጀመርያ ሙቀቱ ሲመታኝ በጣም የራሰ ምታት ስያመኝ ያላማቆረጥ የነስረኝ ነበረ ከዛ ትንሽ ግዘ ደና ሆኝ ነበረ ኣሆን ደሙ አልፎ ኣልፎ ይነሰረኝል አፍንጫየን በተለይ ስተኝ ያፍነኝል በጣም ያስነጥሰኝል ሊላው ደሙ ኣሆን ኣሆን ገጠመኝ ስሰማ በጣም እረበሻለው እበሳጫለሁ በእግዚአብሔር በፀሎታቹ ኣሰቡኝ ወለተ መስቀል ....وسعت 1
  • @
    @rhhrh4hr718منذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በትምህርቶችህ እረዝም እድሜና ጤናውን ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥልን ለሀገራችንም እማምላክዋ ትድረስላት በቃችሁ ይበለን ቸሩ መድሀኒ አለም
  • @
    @selamawitebba5549منذ 3 سنوات መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ
  • @
    @adina79zeleke97منذ 3 سنوات በምህር እናመሰግናለን አተን ያሳወቀኝ የድንግል ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው እና
    እኔም ያንተን ትምህርት ካወቀሁ በኃላ ነው ምች መንፈስ መሆኑን ያወቅሁ ምክንያቱም 3 ልጆች አሉኝ 3 ስቱ ቶንሲል እየታመሙ ምች ነው እያልኩ የምች ቅጠል እየባን የጠፋ ይመስላን ይነሳል ባለቤቴ አፉ በተደጋጋሚ የቆስላን የምች ቅጠል እንቀባለን ዳነ ይባላል አሁን ግን ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ገጀምረኩ በኃል ሲያማቸው ቅባቅዱስ እቀባችዋለሁ ይድናሉ አይገርምም ምነፈሱ እንዲያዝ ደግሞ ፀልይልኝ እህት ወንድሞቼ ....وسعت
    1
  • @
    @user-kp2wt4ov1sمنذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
  • @
    @mekdemekd4340منذ 3 سنوات መምህር በጣም እግዚአብሄር ይስጥህ የማህፀን ጫፍ ካንሰር ክትባት በጣም ብዙ ዜና ላይ እና ሌሎች ሪሰርች ፔፐሮች ላይ በጣም ጎጂ ነው we don’t even need it in Ethiopia I believe they say it helps to protect from cervical cancer but no guarantee. It has so many side effects and I don’t even know why they are giving it in Ethiopia unless this is another depopulation strategy please educate our people on this .. I am glad you mentioned it ....وسعت 3
  • @
    @mahaletasfaw2164منذ 3 سنوات ሠላም ላተ ይሁን መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ 1
  • @
    @Ethiopia928منذ 3 سنوات መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ
  • @
    @tigistalemu9082منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ
  • @
    @LoveLife-qw8xsمنذ 2 سنوات እርኩስ መንፈስ ስራው ይሄነው ፈጣሪ ይገስፀፀው መምህር ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ
  • @
    @user-zv2ql2uz9kمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ብዙ ተምሬያለሁ እኔ በስደት ላይ ነኝ ኩላሊቴ የማህጸን ማሳከክ እና የእጅ እከክ እያሰቃየኝ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ይህ የመናፍስቱ ሴራ ነው እድሜ ላንተ መምህሬ ከእግዚአብሔር በታች የጠላታችንን ሴራ እንድነውቅ አይናችንን ገልጠናል ውድ ወገኖቼ በርቱ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ግዴታችን እንወጣ እንበርታ ....وسعت 1
  • @
    @ethiopia1dhe415منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እማ ፍቅር ትጠብቅህ 5
  • @
    @zonephone4208منذ 3 سنوات መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ሆይ በተሰቦቸን እንደዝህ በተሰብ ፈውስልኝ
  • @
    @ethrak9364منذ 3 سنوات መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ነው ይሄ ደሞ ገጠመኝ አረ በቃ መንፈስ የረቀቀ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም አስተማሪ ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መመርዬ የኛ ስጦታ
  • @
    @asio4139منذ 3 سنوات እሱ በቸርነቱ በምህረቱ ይጠብቀንአምላከ ስራኤልሰላሙን ያዉርድልን
  • @
    @niwonaderu8722منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይስጥልኝ መመህር እኔም የራሴን ቤተሰብ ህይወት መመርመር ስጀምር ሁሉንም ነገር እየተረዳሁት ነው፡፡ ግን አሁንም ውስጤ ያለው መንፈስ ይረብሸኛል እንዳልረዳ ዝብርቅርቅ ያደርግብኛል፡፡ ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ህይወቴ እነደሚቀየር እና መንፈሱ እነደሚወጣ፡፡እህቴ ቡዳ አለባት ሌላኛዋም ያነስራታል አንዷም ወገብ ህመም እኔም በጣም ፀባዩ ተቀያያሪ የሆነ መንፈስ አለብኝ እናም እጨነቃለሁ! ....وسعت 1
  • @
    @user-yv2ms6vk6wمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰላምን ይላክልን
    የሚገርም ገጠመኝ ነው እኛ ሳናውቅ እርኩስ መንፈስ ተቆጣጥሮናል
  • @
    @ababaalu9543منذ 3 سنوات እውነት ባለማወቅ በመናፍስት ተይዘን እውነት ስንት ጉድ አለ ጌታሆይ ታረቀን እንደቸርነትህ አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አንሰለችም እየሰማንህ ነው እየተቀየርንም ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን
  • @
    @user-dr5xe1il2oمنذ 3 سنوات ወይኔ በእግዚአብሔር ባለማወቅ ስንቱ ተሰቃይቷል ብዙ ነፍሳቶች ጠፍተዋልመምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
  • @
    @user-gv5zd5zt9jمنذ 3 سنوات ኤፍታህ በለኝ ጌታ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ሰላም መጣክልን ማነው እንደኔ መምህር ሲያስተም ልቡ ክፍት የሚልለት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
  • @
    @user-pz7ly8sx1fمنذ 3 سنوات መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ከደዝህ ይጠብቀን እኔ ጸሎት ላደረጉ ስለ የሆነ የምጫጫነኝ ነገር አለ በጸሎት በጣም ደካማ ነኝ እባካችሁ በጸሎት አሰቡኝ ኢትዮጵያን ሰላም ያደረገልን አሜን 2
  • @
    @amarechteshale2135منذ 3 سنوات እስኪ በመምህራችን ት/ት እንደኔ የተቀየረ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
  • @
    @ffty7136منذ 3 سنوات መምህር እንኳን በሰላም መጣክ አገራችን ሰላም አድርግልንፈጣሪ 2
  • @
    @Samsung-du3wvمنذ 3 سنوات አቤቱ ምህረትህን አዉርድልን ይቅር በለን እንደቸርነትህ አደምህረትህ ይቅርታህን አድለን አሜን አሜን አሜን 1
  • @
    @user-qs9gi6ck8cمنذ 3 سنوات እንኩዋን በሠላም መጣህ መምህርዬ እኔ የእውነት የኢትዮጵያ ነገር እንቅልፍ ነሥቶኛል እረ እንጸልይ የክርስቶስ ልጆች 26