المدة الزمنية 1:52

Top Amharic Fidel study አማረኛ ፊደላት @ Level 1 episoide 031

بواسطة ethiokidslove
178 مشاهدة
0
2
تم نشره في 2020/06/20

Selam everyone ! Well come to dis Amharic lesson video. In these videos, we try our best to make Amharic learning easy and attractive for our beloved kids. dis is one of the four categories of lessons we are planning to teach our kids. So please leave your feedback halogenfamily8@gmail.com and if you are interested mention to us and we will send for you each video every day or once per week based on your interest. re-visit the Channel for more lessons in the future. Let us learn Amharic! TEMPThank you መዝሙር 25-7 7 የልጅነቴን ኃጢአትና መተላለፍን አታስብብኝ፤አቤቱ፥ስለ ቸርነትህም ብዛት እንደ ምህረት አስበኝ። 11 አቤቱ፥ኃጤአቴ እጅግ ነውና ስለ ስምህ ይቅር በለኝ። 18 ድካሜንና መከራዬን እይ፥ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር በለኝ። መዝሙር 32-5 ኃጢያአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፥በደሌንም አልሸፈንሁም፤ለእግዚአብሔር መተላለፌን እነግራለሁ አልሁ፤አንተም የልቤን ኃጢአት ተውህልኝ። ትንቢተ ሕዝቅኤል 18-27 ኃጢያተኛውም ከሰራው ኃጢያት ቢመለስ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ነፍሱን ይጠብቃል። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 1 8 ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 9 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከአመጽም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። እግዚአብሔር ከሠራንው ሥራ ሁሉ ይቅር ይበለን።ያለፈው ዘመን ያለማወቅ ወራት ነውና።የይቅርታ ባለቤት እግዚአብሔር ነውና ከበደላችን ሁሉ ነጻ ሆነን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርገን።በኃይማኖት ያጽናን።አሜን ፫

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 0