المدة الزمنية 55:1

በሰው ልጆች ታሪክ ትልቁ ምስጢር 3000 ክንድ ቁመት ያላቸው ኔፍሊሞች ከየት መጡ

180 313 مشاهدة
0
10.4 K
تم نشره في 2021/02/27

ለዓለማችን እንቆቅልሽ ስለኾኑት በመጽሐፈ ሔኖክ ላይ ስለተጠቀሱት ቁመታቸው 3000 ክንድ ስለነበሩት ኔፍሊሞች፤ የኢትዮጵያ ጥንታውያት መዛግብት ስለነዚህ ፍጡራን ምን ይላሉ? በብራና ላይ ስለ ኔፍሊሞች የሣሉት ሥዕል፣ በቁምራን ዋሻ ስለተገኙት ስለ ኔፍሊም የተጻፉ ሰነዶችን ስለተመለከቱና ዕውቀትን ስለያዙ እናመሰግናለን። ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተላሉ። ሰዎችንም ይጋብዙ።

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 536