المدة الزمنية 21:47

አጃቢ ሆኜ ለመስራት ስሄድ እንኳን ይመልሱኝ ነበር /ሰላም ተስፋዬ ከወሊድ በኋለ የመጀመሪያ ቃለ መጠይቅ ቅዳሜን ከሰዓት/

بواسطة ebstv worldwide
621 643 مشاهدة
0
10 K
تم نشره في 2020/10/24

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide Follow EBS Worldwide: /ebstvworldwide Telegram Channel: https://t.me/ebstvworldwide Facebook: http://www.facebook.com/ebstv Watch EBS TV on NILESAT Frequency: 10791, 10792,10793, 10794 Symbol rate: 27500 Polarization: Horizontal EBS TV – Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 1179
  • @
    @melat4863منذ 4 سنوات Queen so classy, kind, & Beautiful ✨
    Seluway shikor we love & respect you so much❤❤❤❤❤ God bless you & your family mearey
    8
  • @
    @AD-cn1ovمنذ 4 سنوات Happy birthday to the most beautiful woman! Selam Tesfaye I hope your day filled with a lot of smiles and laughter!❤️❤️❤️ 11
  • @
    @rahimatube5792منذ 4 سنوات እውነት ስለ ስዴት ያነሳሽው ልጅ ተባረኪ ፈጣሪ ያስታውስሽ ፈጣሪ ያክብርሽ የኛ አስታዋሽ እስ ለዚች ልጅ ላይክ በእውነት አስደስታኛለች 31
  • @
    @astukitchen4347منذ 4 سنوات ሰላምዬ የኔ ጀግና የኔ አንደኛ ነሽ :: you born to perform. 25
  • @
    @genetzike5781منذ 4 سنوات ሰላምዬ የእኔ እንቁ ወድ የምንወድሸ የምናከብርሸ አንች ለሴቶች አረያ የሆን ልጅ ነሸ እንኳን ተወለድሸ መልካም ልደት ሰላምዬ
    እኛም በሰደትም ብንሆን አንድ ቀን በአገራችን እንደምንገኝ ተሰፋ እናረጋለን
    ቅዳሜ ከሰአቶች በጣም እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን በጣም የምንናፈቃቸውን ሰው ሰለምታቀርቡልን በጣም ደሰ ብሎናል በረቱልን
    በዚህ አጋጣም ጥያቄ ብጠይቅ ሄለን በድሉን ብትጋብዙልኝ ደሰ ይለኛል❤❤❤
    .
    ...وسعت
    15
  • @
    @mimiramsey7147منذ 4 سنوات You are a very honest person. I like your son name. When you give birth it is to much stress on your body. good luck with your baby. አግዛበሔር ልዽሸን ያሳድግለሽ አሜን 3
  • @
    @user-sj9hp2pp4pمنذ 4 سنوات ስለአረብ ሀገር እህቶችሺ የጠየቅሺው እህታችን በጣም ሹክረን ሰላምየ መልካምነት ለራሥ ነው ብዙ ጊዜ ለናትሺ ያለሺን ክብር ስትናገሪ ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትይኝ ያረብ ሀገር እህቶችን ስላከበርሺን እናመሠግናለን የኔናት
    ለነዚያ የኢትዮጲያ ፊልም
    ያረብ ሀገር ሴት ለሚሉት ደነዝ ወገኖቻችን
    ያረብ ሀገሪቱ ያች ከርታታዋ በሚል ርእስ የተጻፈች ግጥም አለች በዚች ቻናሌ ላይ ያያችሁ ጋብዙልኝ
    ያረብ ሀገሪቷ ያች ከርታታዋ
    በነቁብ የለህ ቤት ዝቅ ያለው ቦታዋ
    .
    ...وسعت
    30
  • @
    @kebedekebede447منذ 4 سنوات Yonas will be a good fit for Shay Buna Interview.Please can you bring Yonas as permanent to this program. 3
  • @
    @susutube6227منذ 4 سنوات እኛ ሸቃሎች እኮ ጥቅማችን ብዙ ነው ቤተሰብ እንረዳለን እራሳችንን ችለናል እናንተንም በማየት እየረዳን ነው 205
  • @
    @hhvg8451منذ 4 سنوات ሰላምዬ እናመሰግናለን አሜን ያርግልን እግዝ አብሄር ያክብርልን 9
  • @
    @Love-ej5tpمنذ 4 سنوات እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰላምዬ እኛም እንወድሻለን በጣም የኔ ቆንጆ እውነት ብለሻል አረብ ሀገር ያሉ ናቸው የኛን ሀገር ፊልም እሚያደንቁት ይሄ ግልፅ ነው 11
  • @
    @saraspriggs5954منذ 4 سنوات I do respect her so much! she is amazing,wise,funny,talented,beautiful mother, sister, she is everything. 9
  • @
    @enyishzewudu3625منذ 4 سنوات በጣም ደስ ይላል የመጨረሻው ጥያቄ የጠየቅሽው ልጅ በጣም አደንቅሻለሁ ምክንያቱም ስለሀገራችን የምናስበው የምንጨነቀው እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ነን አቦ ክብር ይገባናል ውድ እህቶቸ እግዚአብሔር ያሰባቹህትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስላም እናመሰግናለን እኛም እንወድሻለን እባክሽ ትንሽ አለባበስሽን አስተካክይ የዛሬው ያምራል እናመሰግናለን 25
  • @
    @mimo4537منذ 4 سنوات ሰላምዬ በጣም ነው ምትመችኝ እራስሽን የሆንሽ ነሽ። በነገራችን ላይ መርሳት ከወሊድ ጋር ያለ ተጉዎዳኝ በሽታ ነው እስከማለት ደርሻልሁ በጣም በብዙ ሰው ነው ያየሁት። 8
  • @
    @ethiopialove9780منذ 4 سنوات ሰላምዬ እናመሰግናለን በጣም እንወድሻለን .ልጅሸን እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግልሸ .ከድባይ 9
  • @
    @sweetnight8645منذ 4 سنوات ,የመዳም ልጆች የት ናቹ ሰላም ትወደናለች እኛም እንወድሻለን ሰላምየ እናመሰግናለን 83
  • @
    @timonibelete9009منذ 4 سنوات have you noticed how tsegi react when the guy asked her at ,what's wrong with tsegi today lmao
  • @
    @ka-by9ywمنذ 4 سنوات ለመጀመሪያ ግዜ ስለኛ ስለ አረብ አር አርቲስቶች ሲያነሱ መሸአላህ ደስ ይላል በተለይ ጠያቂዋ ልጅ እና ሠላም ሁላችሁንም እኛ ያረብ ሀገር ልጆች እናመሰግናለን አብዘሀኛዉ ተመልካች ከባህር ማዶ ባረብ ሀገር ያለን ሰወች ነን 48
  • @
    @rabiatube1804منذ 4 سنوات ሰላምዬ በጣም ነው የምወዲሽ ውዲ ነገር ነሽ ስለአረብ ሀገር ጥያቄ ያነሳሽው ልጂ ምርጥ ነሽ እናመሰግናለን የአረብ ሀገር ሴት ለቤተሰቦቿም ለሀገሯም ሟች ነች 37
  • @
    @mekdesyemaryamliji5339منذ 4 سنوات ሠላምዬ ዬኒ ቅመም በጣም ነው የምወድሽ ስለ አረብ ሀገር ጥያቄ ያቀረብሽው ልጅ ዬኒ ልእልት እናመሰግናለን ውድድድድ 6
  • @
    @fdelu858منذ 4 سنوات ሰላምዬ በጣም እናመሰግናለን እኛም እንወድሻለን ያልተዘመረላት ጀግና ማለት ያረብ ሀገር ሴት ናት ስንቱን ቻልነው ኡፍፍፍፍ 7
  • @
    @walywkojoo7414منذ 4 سنوات በመጨርሻየተናገርሺውልጂየኔፍቅር በትክክል ያልተዘመርልን ያርብሀገርልጆችአለን 19
  • @
    @salamweldu7185منذ 4 سنوات ሰሉዬ የኔ ቆንጆ እኛንም በጣም እንወድሻለን እናክብርሻለን ኑርልን በራችይ 6
  • @
    @kiyakassa1726منذ 4 سنوات I don't think beza was controversial because it was in Tigrigna. Plus, Some of the questions they ask her are so cringeworthy. 5
  • @
    @reemsaeed1747منذ 4 سنوات ሰላም ተስፋዬ እወድሻለሁ ስለ አረብ አገር ሴቶች ክብርሽአነጋገርሽደስ ብሎነኛል 7
  • @
    @user-by3py2qr6kمنذ 4 سنوات እኔ ሸቃሎ ነኝ እህቶቼ ወንድሞቼ አቡነ አረጋዊ አቦይ ይጠብቃችሁ አሜን 21
  • @
    @etsube1092منذ 4 سنوات What does your clothing have to do with being an artist??? Oh lord! I can't with y'all!
  • @
    @amenaal7090منذ 4 سنوات በጣም እናመሰግናለን ሰላምዩን በማቅረባችሁ
    እጅግ ወድሻለው አመለ ሽጋ
    5
  • @
    @sarazebene8695منذ 4 سنوات ለሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛ ሲቀጥል ስለ አረብ ሀገር የጠየቅሽው ልጅ እግዛብሄር ይባርክሽ 19
  • @
    @user-ri9xq2or8rمنذ 4 سنوات ሰላምዬ አንቺ ያለሽበት ፊልም ማየት ናፈቀኝ በጣም የሞድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ 5
  • @
    @appleandroid6937منذ 4 سنوات ዝምብለን ኣይደለምን እንምወዳት በቃ ብልጥ ናት እንወድሻለን እናከብርሻለን ሰላምየ ካንቺ ብዙ ትምህርት እማራለዉ በርቺ 7
  • @
    @user-nj8ic9od3jمنذ 4 سنوات እኛ እኮ የተለቀቀዉን ሁሉ ነዉ ምናየዉ ሰላምዬ እንደተሰረቀ አይነግሩን ነገር በምን እንወቅ 13
  • @
    @foryou6930منذ 4 سنوات Yaniya Konjo Seluya e/r Ybarksh Yaniya Wud Edmena Tena Ystsh 7
  • @
    @Seni-Afroمنذ 4 سنوات ሰሊናዬ ምርጤ ልክ ነሽ እኛ አረብ ሃገር ያለን ሰዎች በፍቅር ነው ምንወድሽ የኢትዮጵያ ፊልም አዲስ ሲለቀቅም እንዴት ደስ እንደሚለን ብታውቁ! 3
  • @
    @siydtoum5471منذ 4 سنوات ሰላምየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ኣስተዋይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 3
  • @
    @nanishow-6604منذ 4 سنوات ጠያቂዋ አንደኛሠላምዬ እንዳከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ እኛ በፍቅር ነው ጥበብን ምናከብረው ሊያውም ካለን ሠአት ላይ ቀንሠን በቁምነገር ስናይ 3
  • @
    @user-rv7oi6gh7zمنذ 4 سنوات የኔ ኡስተዋይ ስለአከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ ሰላመይ ለባም መስተዉዐሊት 13
  • @
    @yeti_tiktok_yetinayettaye8565منذ 4 سنوات ሰላምዬ በጣም ነዉ የምወድሽ የማደንቅሽ እነም እንዳንች መሆን ነዉ የሚፈልገዉ 4
  • @
    @user-xt5iz6jl4cمنذ 4 سنوات ስላመይ ኣከዳድናኪ ንቡዙሕ መርኣያ እዩ ብጣዕሚ ስለዝፈትወኪ እየ ይመስለኒ ከምቀደምኪ ኩኒ ብዝተረፈ ከም ዘክበርክና ፈጣሪ የክብርኪ።ንዓይ መምህረይ እኪ ካብ ዓረብ ሃገር ዝፈትወክን ዘድንቀክን ሓፍትኪ . 4
  • @
    @ethiopia2164منذ 4 سنوات የኔ ምርጥ ብርሃን አስተዋይ ነሺ ጥያቄሺ በጣም መሠረታዊና አስፈላጊ ነው እውነት ነው ብዙዎቹ እኛን ያረብ ሀገር ሴቶች እያሉ ሢተቹና ሲሳደቡ እናያለን ግን እኛ ማለት ለራሳችን እየቀለጥን ለቤተሠብ የምንኖር ነን ሠላምዬ በጣም እወድሻለሁ አሚን ፈጣሪ ይጠብቅሺ
  • @
    @rahmahrahmah9447منذ 4 سنوات ሠላም እየ እንወድሻለን አረባገር ላለነው ለተመኘሺልን ነገር እናመሠግናለን 5
  • @
    @lijhanatube2595منذ 4 سنوات ሰላም በጣም 10Q ምክኒያቱም አረብ ሀገር ያሉ ልጆች በሁሉም ነገር ቀድመው የሚገኙ ጀግኖች ናቸዉ 56
  • @
    @ruqaeheee7998منذ 4 سنوات ሰላምየ አድናቂሽ ነኝ ሁሌም ኑሪልኝ በርችልኝ ስቀጥል መጨረሻ የጠየቀችውን ልጅ አደቃታለሁኝ እውነቶን ነው 30
  • @
    @teshagebeyehu5936منذ 4 سنوات ተባረኪ ስብእና ያለሽ ልጅ እራስሽን ስለምትሆኝ በጣም ነው ደስ ምትይኝ
  • @
    @myloveethiopia1179منذ 4 سنوات Yene konjo selameyeee betam new mewodeshi yene ke bete ❤️❤️❤️ 4
  • @
    @zebibtyyallhbariya5901منذ 4 سنوات እንባየ መጣ ሰላምየ እኛ የሀረብ ሀገር ሴቶቺ እውነት ለማናገር ጀግና ነን ብዙ መከራና ስቃይ ተሸክመን ነው የምንሰራው እና ስላደነቅሽን እናመሰግናለን ሁሌም ሰላሙን እመኝልሻለሁ ተባረኪ ጠያቂዋ ስለሀረብ ሀገር ሴት ስለጠየቅሽ አድንቄሻለሁ 2
  • @
    @selmaebrahim1535منذ 4 سنوات እናመስግናለን ስላምየ ለ አረብ ሃገር ላሉ ስቶች ያለሽን ክብር ደስ ይላል
  • @
    @enatali4174منذ 4 سنوات ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ እረጅም እድሜ እስከ ቤተሰቦችሽ 4
  • @
    @user-bx9tp6uo6kمنذ 4 سنوات እናመስግናለንስላምዬ የኔደርባባ እስኪ ንገርልን ❤❤❤❤❤❤
    13
  • @
    @ethiopia1065منذ 4 سنوات እናመሰግናለን መጨረሻ ላይ የጠየቅሽው ልጅ ሰላም ተስፉዬ ትንሽ ሳትሽ መሰለኝ እራስሽን ፃድቅ እያረግሽ መሰለኝ ቻይው እግዲ ሰሞኑን ግን በግሌ ትንሽ ልጅነት አለብሽ ንግግር ላይ አክባሪሽ ነኝ የኔ የዋህ። 2
  • @
    @lemlemyedingillij7465منذ 4 سنوات ሰላምዬ የኔ አስተዋይ በጣም ነው ማከብርሽ፣በጤም ነዉ የምወድሽ፣በጣም ነው ማደንቅሽ።ሰላምዬ ሰዉ ዝም ብሎ ነው ስለ ሰዉ የሚያወራው፣ አንቺ በራስ መተማመንሽን አደንቃለሁ።ለማንም ኮመንት ፅፌ አላዉቅም ዛሬ ግን ለንቺ comichelew.በፊልም ደሞ አትጥፊ ትናፍቂናለሽ፣በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ
    የሀገሬ አርትስቶች አከብራቸዋለሁ
    .
    ...وسعت
    23
  • @
    @almazsime4584منذ 4 سنوات አማኑኤል ማለት እ/ር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው እንጂ እግዚሃብሄር ማለት አይደለም! 82
  • @
    @ritagashaw7188منذ 4 سنوات ሰሊናዬ እኔም አድናቂሽ ነኝ ከ ማዳም ቤት
    ቆንጆ ልጅ አለሽ አምነነ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ደግሞ እንኳን ተወለድሽልን ቢያልፍም ልደትሽ ለልደትሽ የለበሽው ቀይ ቀሚስ በጣም ያምራል ዝም በያቸው ቅብጥ በይ
    14