المدة الزمنية 5:31

በመጥበሻ የተጋገረ ምርጥ የልደት እስፖንጅ ኬክ አሰራር

بواسطة EthioTastyFood
24 193 مشاهدة
0
464
تم نشره في 2020/09/29

የመጥበሻ ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልገን * 2 ኩባያ ዱቄት * 3 እንቁላል * ሩብ ኩባያ ስኳር * 1/3 ኩባያ ዘይት * ግማሽ ኩባያ ወተት * 1የሻይ ማንኪያ ቫኔላ * 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ናቸው:: * ኬኩን በኦቭን ማብሰል ከፈለግን ኦቭናችንን 350F አድርገን ከ40-50 ደቂቃ ባለው ውስጥ ማብሰልም እንችላለን:: /watch/YudjOfTCCkTCj ... በድስት የበሰለ ምርጥ የቫኔላ እስፖንጅ ኬክ /watch/s16=t&4u_rQVrRwAkR= ... በፔስትሪ ክሬም የተሞላ ልዩ የኬክ አሰራር /watch/s363=t&oqf4TaR5TvQ53 ... በመጥበሻ ጋግሬ ለልደት ያዘጋጀሁት የሬንቦ ከለር ያለው የልደት ኬክ አሰራር /watch/s27=t&IXcy0BLYPx7Y= ... በማር የተሰራ ምርጥ የሎሚ ተቆራጭ የኬክ አሰራር Welcome to EthioTastyFood EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food and recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy. EthioTastyFood Ethio Tasty Food ETHIOTASTYFOOD ethiotastyfood ETHIO TASTY FOOD ethio tasty food Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel. ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ https://www.facebook.com/ethiotasty/ ሊንኩን በመጫን የኢነስተግራሜ ቤተሰብ ይሁኑ https://www.instagram.com/ethiotastyfood/

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 61