المدة الزمنية 11:00

የግል ስራ ወይ ቢዝነስ መስራት የምታስቡ ማወቅ ያለባችሁ 5 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia

بواسطة Inspire Ethiopia
127 256 مشاهدة
0
6.2 K
تم نشره في 2021/06/14

ማንኛውንም የግል ስራ ወይ ቢዝነስ ከመሥራታችሁ በፊት ይሄን ቪዲዮ ማየት አትርሱ ፤ የግድ ማወቅ ስላለባችሁም አምሥት ነገሮች እናወራለን ። "እረፍት ፈልገህ ከሆነ ቢዝነስ አትጀምር።" "እንደ እጅ መዳፍህ የምታውቀው ቢዝነስ መሆን አለበት። " ከቪዲዮው የተወሰደ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ /channel/UCy0qGo9INrO1qWFgvwelg5w ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia Email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: https://www.tiktok.com/@ inspire_ethiopia Tiktok account 2: https://www.tiktok.com/@ inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

الفئة

الكلمات

عرض المزيد

تعليقات - 151