المدة الزمنية 1:29:30

የአባት እዳ - Ethiopian Movie YeAbat Eda 2023 Full Length Ethiopian Film Yabat Eda 2023

159 517 مشاهدة
0
1.6 K
تم نشره في 2023/06/09

የአባት እዳ - Ethiopian Movie YeAbat Eda 2023 Full Length Ethiopian Film Yabat Eda 2023 Join this channel to get access to perks: /channel/UCsgwJqcvme0NsrVJl7bfsVg/join Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©Netsebraq Media

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 104
  • @
    @n.medhanialem5978قبل 11 أشهر አዪዪ ይህች ህፃን በጎ ምግባር መማር ሲገባ ገንዘብ ተለምዶ የተሰጣት ተውኔት ተግባሩ ለእድሜዋ እጅግ ያስጠላል 3
  • @
    @anwarmohamed-gf9kxقبل 11 أشهر ' እውነት ሃቅ ፈራጅ ነው እውነት ያሸንፋል " 8
  • @
    @anwarmohamed-gf9kxقبل 11 أشهر " ህይወት በሁለት ትከፈላለች በኔጌቲቨና በፖዘቲቨ ' 3
  • @
    @friyeamen9579قبل 11 أشهر ማክቤልን ግን ሌብነት ገፀ-ባህሪ መጫወት የለባትም በዚ እድሜዋ ምን ሆናቹ ነው ግን ህፃንን ልጅ አስነዋሪ ነገር ማሰራት?! በዚ ላይ ይች አባት ፈላጊዋ በጣም ነው የምትደብረው የሆነች ደረቅ ነገር ምኗም አያምርም 9
  • @
    @tigistayele3876قبل 11 أشهر ሄኒ ያለበት ፊልም ይመቸኛል በርታ❤ ለምቀኞች ቦታ አትስጥ ሐበሻ እንደሆነ ምቀኝነት ባህሪው ሆኖ ቀረ 9
  • @
    @adamminwuyelet6451قبل 11 أشهر የአባትየዉን ትወና ግን ለ መኮነን ወይ ለ ሸዋፈራሁ ፤ ለደረጄ ቢሰጥ ያበደ ይሆን ነበር 3
  • @
    @anwarmohamed-gf9kxقبل 11 أشهر " ህግ ባለበት ሃገር በሰላም መኖር ይቻላል??" 2
  • @
    @anwarmohamed-gf9kxقبل 11 أشهر " ሁሉም የራሱ መንገድ አለው እና መንገድህን ተመልከት " 1
  • @
    @bezamengesha22قبل 11 أشهر እደት ነው ቅመሞቸ ልየው ወይስ ይብራብኝ ጠቁሙኝ የሄኒ አድናቂ ነኝ 3
  • @
    @anwarmohamed-gf9kxقبل 11 أشهر " ድመት ውሻ እና ወፍ መንገዳቸውን ያውቃሉ " 1
  • @
    @BiniBenjamin-po7uvقبل 11 أشهر እረ ተው በሉት ምን ያህል ብረክሱ ።ግን በቀን ሁለት ፊልም ምለቁት 1
  • @
    @yohanesgebremariam7728قبل 11 أشهر Errr ye Ethiopia film edzy Hone ker
    Henok yelelew flim anserm alo
    Ante rase tenshe ke film gelel bel benate
    2
  • @
    @user-in8gk4qg3eقبل 10 أشهر Ederamaw,laye,yemiyasetelachehu,kale,alemayet,new,meftehew
  • @
    @Leeman2020قبل 11 أشهر ሄኖክ ድንቁን የሚለይበት ፊልም፣ እንደው ይጥፋ ? ይሄ ልጅ በጣም ሰለቸኝ። 1
  • @
    @MihratuYegetaقبل 11 أشهر እኔ ምላችሁ? እቺ የባቡር መንገድና ረጃጅም ፎቆች በየ ፊልሙ ብቅ ሳትል አትቀራም አይደለ? 2
  • @
    @richricho4513قبل 10 أشهر Ere Sofaw Keyrut Snt Film Teserabet Ereeee
  • @
    @BinyammekoneneBinyamقبل 11 أشهر እኔ የምለው ሄኖክ ድንቁ እየከፈሉት ነው ወይስ እየከፈለ ነው የሚሰራው በቀን በቀን እሱን እንይ እንዴ እረ ሰለቸን አሁንስ 1
  • @
    @henoksiyum333قبل 11 أشهر ሄኖክ ድንቁ ያላበት አደለም ፊልም ዎንጀል ይሳራ ሄኑየ ትላያለ 4
  • @
    @user-xy7ee2wp6rقبل 11 أشهر ዉዶችየከባድጭቀትላይነዉያለሀሁትጠልዩልኝስደተኛዋነኝበስደትምባገርምያላቹሕ 1
  • @
    @tesfaytesfay6834قبل 9 أشهر SUBSCRIBE. LIKE. SHARE. Like. . ☹️☹️☹️. ቅዱስ። ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ። . .
  • @
    @BinyammekoneneBinyamقبل 11 أشهر ሄኖክ ድንቁ የሚባለው ሰውዬ መንታ ወንድም አለው ልበል ጭራሽ አሁን አሁንማ በቀን ሁለት ፊልም መስራት ጀመረኮ
  • @
    @kemalabdulaziz1661قبل 11 أشهر 1 ሶፋ ላይ 10 ፊልም ትሰራላችሁ፤ አሳፋሪዎች ለምን ነጠላ ዘርግታችሁ አትለምኑም ይህን ያህል ከባሰባችሁ!!! 1