المدة الزمنية 10:13

Ethiopia: ባሌን በገንዘብ ቀየርኩት • የፍቅር ታሪክ • yefikir keyero • የፍቅር ቀጠሮ • yefikir tarik 2020

11 486 مشاهدة
0
214
تم نشره في 2020/05/16

Ethiopia: ባሌን በገንዘብ ቀየርኩት • የፍቅር ታሪክ • yefikir keyero • የፍቅር ቀጠሮ • yefikir tarik 2020 https://www.zearada.net ETHIOPIAN AND ERITREAN SITE ONLINE SHOPPING, NEWS MOVIE, JOPS, COVID19 NEWS AND MORE ክፍት የስራ ቦታ : የሚሸጡ እቃዎች ቤት መኪና.. ዜናዎች አዲስ የተመረጡ ፊልሞች ድረገፁን ይጎብኙ www.zearada.net የልጄ አባት እሱ አይደለም ምን ትመክሩኛላቹ? ልንገረው ወይስ? ____የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች________ 1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1) /watch/84jBYhgiTyQiB ክፍል 2 /watch/0Z6HmhSu1aIuH 2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው /watch/o5ye7DUkrWqke 3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ /watch/cVMP4DlPBwUPP 4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 ) /watch/05TdhpZ8qGl8d (ክፍል 2 /watch/Qr1K36Z65V46K ክፍል 3 /watch/oN6mZov41BP4m 5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ /watch/cy0rgrAfLGTfr 6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ /watch/cB_ZPk36tR76Z 7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ /watch/8zolVEYjxsJjl 8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1) /watch/Md2iq_L7Bi77i ክፍል 3 /watch/AwPEfeDSliDSE ክፍል 4 /watch/0K3ZLVkBRJqBZ ክፍል 5 /watch/0MY94HQ8Wqa89 9, በ 14 አመቴ ሳውዲ ...... /watch/oygnoc0UYy1Un 10, ማርገዜን ከ 2 ወር በኃላ ነው ያወኩት /watch/0AVkM9QRG7nRk 11, የፌቨን አስተማሪ ታሪክ /watch/AwvmorEc1prcm 12, የሀዊ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ (ክፍል 1) /watch/QbBwxXnT44uTw ክፍል 2 /watch/wIMGdnGaKXMaG ክፍል 3 /watch/IztaL_eZwgZZa ክፍል 4 /watch/kmItLRW68Q_6t ክፍል 5 /watch/4n05MxfiFxNi5 13, የጋብቻ ጥያቄ /watch/UWzIaNkzg9fzI 14, ከሱ አይደለም ልንገረው ወይስ አልንገረው ? /watch/8B7LgcFGuylGL ________________________________ ፍቅር ማለት ለሁሉም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ከፈጣሪ የሚሰጥ እጅግ አስደሳች ስሜት ነው ፍቅር በደል አያውቅም እናም የፍቅር ቀጠሮ አላማው ሁሉም ሰው ለፍቅር እውነተኛ እና ታማኝ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡ የፍቅር ቀጠሮ ኘሮግራም በርካታ አስተማሪ የሆኑ የፍቅር ታሪኮችን እስካሁን ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም እያቀረበ ይቀጥላል፡፡ የፍቅር ታሪኮችን መስማት ምን ጥቅም አለው? ፍቅር ውስጥ ላልገቡ ከመግባታቸው በፊት በደንብ እንዲያገናዝቡ ያስተምራል በፍቅር ለተበደሉ ደግሞ መፅናኛ እና ብርታትም ጭምር ይሆናል ________ፍቅር ይስጠን____________ እኛን ለማግኘት ስልክ +251900020251 Telegram imo or whats app #yefikirclinic #yefikirketero #yefikirmirchaye #yefikirkal #yefikiralem #yefikirwwog #yefekerketero2019 #yefekerclinic #yefikirketero #yefekermirchaye #yefekerkal #yefekeralem #yefikirwwog #yefkerclinic2019 #yefkerketero2019 #yefkermirchaye2019 #yefkerkal2019 #yefkeralem2019 #yefkerwog2019 #yefikirclinic #yefikirketero2019 #yefikirmirchaye #yefikirkal2019 #yefikiralem2019 #yefikirwwog2019 #Yfikirtarik2019 #yefekertarik yefikirtarik #የፍቅርቀጠሮ #የፍቅርክሊኒክ #የፍቅርታሪክ #ሰንሰለት #የፍቅርአለም #የፍቅርምርጫዬ #ፍቅር yefikir tarik yefikir clinic የፍቅር ቀጠሮ • Yefikir ketero • #የፍቅርታሪክ • yefikir tarik Ethiopian yefikirclinic yefikirketero yefikirmirchaye yefikirkal yefikiralem yefikirwwog yefekerketero2019 yefekerclinic yefikirketero yefekermirchaye yefekerkal yefekeralem yefikirwwog yefkerclinic2019 yefkerketero2019 yefkermirchaye2019 yefkerkal2019 yefkeralem2019 yefkerwog2019 yefikirclinic yefikirketero2019 yefikirmirchaye yefikirkal2019 yefikiralem2019 yefikirwwog2019 Yfikirtarik2019 yefekertarik yefikirtarik የፍቅርምርጫዬ ፍቅር ____የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች________ 1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1) /watch/84jBYhgiTyQiB ክፍል 2 /watch/0Z6HmhSu1aIuH 2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው /watch/o5ye7DUkrWqke 3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ /watch/cVMP4DlPBwUPP 4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 ) /watch/05TdhpZ8qGl8d (ክፍል 2

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 73
  • @
    @user-jw9qk9rg3bمنذ 4 سنوات እረ አንቺስ ምን አይነቷ ጉድ በጣም እራስ ወዳድ ነሽ ሄሊናሽንማ የሸጥሺው ገና ያኔ ነው እኮ ዝም ብትይ ይሻላል ለልጅሽም ለዛ ሰው ሳይወልደው አምኖ ለተቀበለው ሰው እዘኝ 9
  • @
    @yeshihereg5740منذ 4 سنوات ቅሌታም ብር ሳይሆን ለፍቅር ቦታ እንስጥ ባለጌ እውነት ብር እኮ ተራ ነገር ነው 7
  • @
    @user-bw1vj9mw2wمنذ 4 سنوات ኧረ እኔ ምንም አልልሽ ራስ ወዳድ ነሽ የሁሉንም ደስታ ከምትነጥቂ ዝም በይ ዱሮ ነው ያጠፋሽው 2
  • @
    @ashudajebo9136منذ 4 سنوات ጌታ ሆይ መልካም መልካሙን አሳማኝ እንዲ ዓይነት ሴት አይቼም ሰምቼም አላውቅም በነገራችን ላይ ባጣም ጨካኝ ነሽ 5
  • @
    @yeshihereg5740منذ 4 سنوات እረ ድራሽን ያጥፍው አሰዳቤ ምን አይነት ስድነሽ እዉነት ፈጣሬ ለንሠሀ ሞት ያብቃሽ 5
  • @
    @mohmmedmohmmed7460منذ 4 سنوات መጀመሪያ ከመግባቷ በፊት እወነቱን ብታወራ ሀሪፍ ነበር ግን አሁን ዝም ትበል ያንኛውን ትጎዳዋለች 3
  • @
    @user-pb6cf4lw7eمنذ 4 سنوات ወይ ጉድ ገራሚ ነሽ እንደኔ ፀፀቱ የጥፋትሽ ዋጋ ነው ስለዚ ዝም በይ እውነቱን ብትናገሪ ጥሩ ነበር ነገር ግን የብዙ ሰው ሂወት ታበላሻለሽ በተለይ የልጅሽን ደሞ አባትነት በወለደ አደለም ባሳደገም ነው ከምትፀፀቺ ደስ ሊልሽ ይገባል ልጅሽን በጥሩ የአባትነት ፍቅር እያሳደገው ነው ተረጋጊና ሌላ ውለጂ ለልጅሽ አይምሮ ቅድሚያ ስጪ የታወቀ ነው ማንም ሰው እውነትን ደብቆ በሰላም አይኖርም እዬን ማወቅ የነበረብሽ ከዚወደዛ ስትሸጋገሪ ነው ብር ደስታን አይሰጥም ....وسعت 7
  • @
    @user-jn8hn4dp3wمنذ 4 سنوات ውይክፉነሺ የገዘብ ፍፍቅር እንጂ የሰውፍቅር እሰካሁን አላየውብሺምም ለማንኛውም መናገርም ይከብዳል 1
  • @
    @yeshiwasengda1853منذ 4 سنوات ይህ ታሪክ የቆየ ቢሆንም የሚሰማኝን ያህል አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ
    ዋና አባት አሳዳጊ አባት እንድሁም ማንነቱ ለገበያ የዋለ ህፃን ልጅ ሶስት ቤተሰብ በአንድ ቅንዝራም ተተራምሷል እንደእኔ እስካሁንም ዘግይታለች ልጁን ለእውነተኛው አባት ትመልስ ለእራሷም እረፍት ነው ነገሮች በዘገዩ ቁጥር ጉዳቱም እየገዘፈ ይመጣል
    2
  • @
    @lovelove-wz4koمنذ 4 سنوات እራሥ
    ወዳድ ነሽ በጣም የሥት ሠው ሒወት አበላሸሽ
    1
  • @
    @user-mq5nb2yr7jمنذ 4 سنوات አይይይይ አይሰማ የለም። እኔ ምን እደምል አላቅም ሲጀመር ዱሮውን በተናገርሽ 1
  • @
    @beslotbeslot5692منذ 4 سنوات ብትናገር ይሻላል ልጁ ሳያድግ በጣም ነው ሚጎዳው አባቱ አደለም ሲባል ያማል በተለይ ልጄብሎ ያሳደገው እሱም የራሱን ህይወት ይኑር ንገሪው ከእሊናሽ አትጣይ ብትናገርይሻላልልጁሳያድግበጣምነውሚጎዳውአባቱአደለምሲባልያማልበተለይልጄብሎያሳደገውእሱምየራሱህይወትይኑርንገሪውከእሊናሽአትጣይእሺ 1
  • @
    @user-qz4mo3rv2wمنذ 4 سنوات የማን ደፋር ነሽ ባክሽ ፈጣሪ ይድፋሽ
    ንገሪው እውነቱን ማወቅ ኣለበት
    1
  • @
    @user-wk9id9tb1rمنذ 3 سنوات ይች አለም ስንት ጉድ ተሸክማለች ። እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ። 1
  • @
    @user-pn1jz7eg8zمنذ 4 سنوات አረ እናትየ እውነቱን ተናግረሽ ገላግሊው የበለጠ ወደፊት ይጎዳል ልጁም ያልወለደ እባት የተባለም 2
  • @
    @eden5279منذ 4 سنوات በጣም ይክብዳል ግን እውነት ትድብቆ አይቅርም ብትናግር ይሻላል እንድኔ ከሆነ 1
  • @
    @meab7556منذ 3 سنوات ዝምታ መልስ ነው ለጊዜው ግን ባጋጣሚ ሆነነ ነገር የዲኤን ኤ ምርመራ ዲያደርጉስ?ችግር ነው ለሌሎቻችን ትምህርት ነው እንጠንቀቅ 1
  • @
    @zamzamal8758منذ 4 سنوات ግን ልጇን ይዛ ወደቀድሞ የልጇ አባትሂዳ ልጂህ ነው ብትለው ልጂ ነው እና ወደደም ጠላም ይቀበላል ግን ልጂ አሳዳጊው እደኔ ለመከራ ነው የፈጠረው እውነቱን ይወቅና አልቅሶ ይውጣለት ። 3
  • @
    @user-fl9yd4dz7zمنذ 4 سنوات እረ የዛሬው ደግሞ ምንጉድ ነው በጣም ያሳዝናል የሰውልጅ ለገዘብ ብሎ የራሱንም የሰውንም ሂወት እደትያበላሻል 1
  • @
    @hayatrosa9704منذ 4 سنوات Betame yegermale esu lemine meta lebihe yezihe jemirchihe porogramachew betame dese yelala 1
  • @
    @user-xb5ge3bv1gمنذ 4 سنوات ምን አይነት ጭካኔ ነው እደት ሠው ስለራሱ ይሄን ያክል ሴስብ ምናለ ለሠውስ ትንሽየ ብታስብ ዙሮ ዙሮ ችግሩ የብዙ ሠው ሂወት ያበላሻል እና እስከመጨረሻው ዝምምምም ትበል ግን ይቅርታና ህሊና እራሱ ያላትም አይመስለኝ ምክኔቱም የዛኔ ለባሏ ወይም ለዚህኛውኳ መሠብ ባትችን ልጀ ነገ እደት ሊሆን ነው የልጄ ሂወት ብሏ ማሠብ እደት አይኖርባትም አድት እናት እኔ አላምንም ለልጀ ስል አደለም ድህነትን ሌላም መጋፈጥ እችላለሁ እና ቀድመሽ ያኔ ስላበላሸሽው አሁን ህሊና ምናምን እያልሽ ደግመሽ አትግደያቸው ይኑሩበት እባክሽ ዝምምም በይ ....وسعت 5
  • @
    @muluworkwoldemariam1689منذ 4 سنوات አንቺ እራስ ወዳድ ባትናገሪ ይሻልሻል ማፈሪያ እውነቱን ብትናገር ጥሩ አይደለም የዛ ያጥሩ ሰው ህይወት ታበላሻለች
  • @
    @jdhd9577منذ 4 سنوات ሳኡድም ያሉት ሴቶች ልክ እዳች ናቸው። በባሎቻቸው ላይ እየባለጉ የሚያረግዙትን የኛልጅነው እያለን እኛወዶች እናሳድጋለን ግን ግማሹልጅ ያባቱልጅ ሳይሆን የሱዳኔና የየመኔ የባጋሌ ልጅ ናቸው 1
  • @
    @almaaznegnyeentenafqi1174منذ 4 سنوات Selam endete nachu wude ye nekisata Azegajoch ba mulu porogermachu batem turu nw katelubat gin ene selkachun endete magegnet echilalewo 1
  • @
    @alemubelayenehmersha405منذ 4 سنوات Betam aschegare set nate. Betam birre tewedaleche feker yemebale neger yelatem
  • @
    @serkalemfekery3873منذ 4 سنوات አንቺ ማለት የሰው አሣማ ነሽ ለሆድሽ ብቻ አዳሪ ነሽ ያው ሸሌ ነሽ ወደ ፊት የልጅሽ ሂይወት ሲበላሽ ይታየኛል ያንቺም መጨረሻ አያምርም ታያለሽ መታወቁ አይቀርም 3
  • @
    @zeharazehara9194منذ 4 سنوات Yesewu hiwet kemtabelashi zm tbel gn ljituwa eras wedadi nechi yehonewu honwal gn ahun zm bla trur 1
  • @
    @ashimuhammad674منذ 4 سنوات የሰይጣንጆሮይደፈን ምንአይነቷነችበፈጣሪ አታፍርምደግሞስታወራ ወራዳ 1
  • @
    @user-pb6cf4lw7eمنذ 4 سنوات ወይ ጉድ ገራሚ ነሽ እንደኔ ፀፀቱ የጥፋትሽ ዋጋ ነው ስለዚ ዝም በይ እውነቱን ብትናገሪ ጥሩ ነበር ነገር ግን የብዙ ሰው ሂወት ታበላሻለሽ በተለይ የልጅሽን ደሞ አባትነት በወለደ አደለም ባሳደገም ነው ከምትፀፀቺ ደስ ሊልሽ ይገባል ልጅሽን በጥሩ የአባትነት ፍቅር እያሳደገው ነው ተረጋጊና ሌላ ውለጂ ለልጅሽ አይምሮ ቅድሚያ ስጪ የታወቀ ነው ማንም ሰው እውነትን ደብቆ በሰላም አይኖርም እዬን ማወቅ የነበረብሽ ከዚወደዛ ስትሸጋገሪ ነው ብር ደስታን አይሰጥም ....وسعت 7
  • @
    @user-xb5ge3bv1gمنذ 4 سنوات ምን አይነት ጭካኔ ነው እደት ሠው ስለራሱ ይሄን ያክል ሴስብ ምናለ ለሠውስ ትንሽየ ብታስብ ዙሮ ዙሮ ችግሩ የብዙ ሠው ሂወት ያበላሻል እና እስከመጨረሻው ዝምምምም ትበል ግን ይቅርታና ህሊና እራሱ ያላትም አይመስለኝ ምክኔቱም የዛኔ ለባሏ ወይም ለዚህኛውኳ መሠብ ባትችን ልጀ ነገ እደት ሊሆን ነው የልጄ ሂወት ብሏ ማሠብ እደት አይኖርባትም አድት እናት እኔ አላምንም ለልጀ ስል አደለም ድህነትን ሌላም መጋፈጥ እችላለሁ እና ቀድመሽ ያኔ ስላበላሸሽው አሁን ህሊና ምናምን እያልሽ ደግመሽ አትግደያቸው ይኑሩበት እባክሽ ዝምምም በይ ....وسعت 5