المدة الزمنية 3600

ሃጫሉ ሁንዴሳ ከአዲስ ሙላት ጋር ለእናት ሃገር የተዜመ

بواسطة G Multimedia
28 652 مشاهدة
0
1.8 K
تم نشره في 2021/07/06

ስለ ኢትዮጵያ እንዲህም ብሎ ዘፍኖ ነበር ለካስ? እማ ውዴ! ደሞ ደሞ ደሞ..፣ ምን ጣለብኝ ልብሽ ቤቱን ማን በክፉ አየብኝ ልጆችሽ አለሜን፣ ያውም በዚህ ዘመን በርስት ይጣላሉ፣ ቢሉኝ እንዴት ልመን×2 ያልሽኝን አትርሺ፣ ተይ አስቢበት መቼስ ፍርድ አያውቅም፣ ሲያዝን የእናት አንጀት×2 አሆይ እማ ውዴ፣ አሆይ እማ ውዴ፣ አይተዉት ነገር፣ ያንገበግባል የአንድ እናት ነገር...! ሃጫሉ ሁንዴሳ ከአዲስ ሙላት ጋር ለእናት ሃገር የተዜመ እማ ውዴ የተሰኘ ሙዚቃ!

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 88